Lrc Player

Wesinuwal

Kal Kin
[05:12.06]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:11.86] ሀሳብ ይዞሽ ይሆናል በኔና አንቺ ነገር

[00:17.75] እውነቱን ነው ወይ ብለሽ እንደ መደናገር

[00:23.32] ካሳለፍሽው ሕይወት ነው ነገሩ ገብቶኛል

[00:29.50] የወደድኩሽ የእዉነት ነው ልቤ አምኖ ወስኗል

[00:35.08] ወስኗል ልቤ ወስኗል፤ ወስኗል

[00:40.93] ወስኗል ወዶሽ አምርሯል፤ ወስኗል

[00:46.50] ወስኗል ልቤ ወስኗል፤ ወስኗል

[00:52.36] ወስኗል በፍቅርሽ ወድቋል፤ ወስኗል

[01:10.19] ሰዉ እንደው ካለው ሳያገግም

[01:14.70] ህመሙን አይፈልግም መድገም

[01:19.22] ፍቅር እንደው አይሆንም በወሬ

[01:23.47] ማሳየት የምሻ ነኝ ኖሬ

[01:27.72] ጠርጣራ ያደርጋል አወቃለሁ

[01:32.23] ፍቅርን መጀመር ተሰብረው

[01:36.49] ባልወድሽ የእውነት አምርሬ

[01:41.00] አልሻም መጀመር ደፍሬ

[01:45.51] ሀሳብ ይዞሽ ይሆናል በኔና አንቺ ነገር

[01:51.36] እውነቱን ነው ወይ ብለሽ እንደ መደናገር

[01:57.21] ካሳለፍሽው ሕይወት ነው ነገሩ ገብቶኛል

[02:03.04] የወደድኩሽ የእዉነት ነው ልቤ አምኖ ወስኗል

[02:08.64] ወስኗል ልቤ ወስኗል፤ ወስኗል

[02:14.48] ወስኗል ወዶሽ አምርሯል፤ ወስኗል

[02:20.33] ወስኗል ልቤ ወስኗል፤ ወስኗል

[02:26.44] ወስኗል በፍቅርሽ ወድቋል፤ ወስኗል

[02:44.23] መልክ አልባ የሚሞቅ የሚበርድ

[02:48.48] ጊዜ የሚያይ አይደል የኔ መውድድ

[02:52.73] የሚመሰል በፀሀይ ጨረቃ

[02:57.25] አያወቅም የኔም በፈረቃ

[03:01.76] አሃሃሃ....... አሃ

[03:07.61] አሃሃሃ....... አሃ

[03:36.03] መሬትም ጠላሁኝ አልሄድበት አልረግጥም አልልም

[03:42.14] ረግረጉን አምኜ ጥሻ ከቶኝ መልኩ ቢያታልልም

[03:47.99] አይደለም እንድ አይነት ሰዉ በሙሉ እንደመልኩ ሁሉ

[03:54.09] ጠይም ነው ጥቁር ነጭ የቀይ ዳማ ጥሬና ብስሉ

[03:59.97] ኧረግ እናናዬ እናናዬ፤ ኧረግ እናናዬ

[04:05.61] እመኚኝ ናናዬ ወድሻለሁ እመኚኝ ናናዬ

[04:11.45] ከልቤ ከአንጀቴ ነው መውደዴ እመኚኝ ናናዬ

[04:17.57] ምስክርም የለኝ እናናዬ ፍቅሬ ነው እምነቴ

[04:23.14] ኧረግ እናናዬ፤ እናናዬ እመኚኝ ናናዬ

[04:28.98] ኧረግ እናናዬ፤ እናናዬ እመኚኝ

[04:34.83] ኧረግ እናናዬ፤ እናናዬ እመኚኝ ናናዬ

[04:40.94] ኧረግ እናናዬ፤ እናናዬ እመኚኝ

[04:47.04] እመኚኝ......እመኚኝ

[04:52.89] እመኚኝ

[04:58.73] እመኚኝ......እመኚኝ

[05:04.58] እመኚኝ......እመኚኝ