Na et
[00:26.05] ዶፍ (ዶፍ)
[00:28.97] ዶፍ (ዶፍ)
[00:32.46] ግርም ያለ ጊዜ ሆነ ሰዓቱ
[00:35.38] በዳንኪራው ደምቆ በምቱ
[00:38.57] ለደቂቃም አይቆይ በስልቱ
[00:41.49] ቦግ እልም እያለ መብራቱ
[00:44.94] ግርም ያለ ጊዜ ሆነ ሰዓቱ
[00:48.13] በዳንኪራው ደምቆ በምቱ
[00:51.58] ለደቂቃም አይቆይ በስልቱ
[00:54.51] ቦግ እልም እያለ መብራቱ
[00:57.69] ኡኡ... ሬጌ ናዕት ሬጌ ናዕት
[01:01.41] ብልጭልጭ ቢሆን ዳሱ
[01:04.33] ኡኡ... ሬጌ ናዕት ሬጌ ናዕት
[01:07.85] ማን ሊታደም ከድግሱ
[01:10.78] ኡኡ... ሬጌ ናዕት ሬጌ ናዕት
[01:14.04] ብልጭልጭ ቢሆን ድንኳን
[01:17.23] ኡኡ... ሬጌ ናዕት ሬጌ ናዕት
[01:20.68] አይለውጥ ጎግ የእውነት መልኳን
[01:29.59] ቢጋርድ ሃሳብ አድርጎ ሜዳን ገደል
[01:32.78] እም አእላፍ ስቃይ ጭንቀት ቢደረደር
[01:36.05] የነፍስ ሕላዊ መሻት ዋዌ ሳይገባቸው
[01:39.23] ስንቶች በዘር ተዘፍቀው ታዘብናቸው
[01:42.15] ዘውግ ያወረው ድንበር ማላውን የረሳ
[01:45.35] ሳር ያለመልማል ዛሬም በእልፍ አእላፍ ሬሳ
[01:48.79] እያረረ ሆዴ ብስቅ በማሽላ ዘዴ
[01:51.98] ና ታደም ይለኛል ደግሞ በነ ኡኡ ሬጌ
[01:54.64] ኡኡ... ሬጌ ናዕት ሬጌ ናዕት
[01:58.43] ብልጭልጭ ቢሆን ዳሱ
[02:01.10] ኡኡ... ሬጌ ናዕት ሬጌ ናዕት
[02:04.54] ማን ሊታደም ከድግሱ
[02:33.23] ተላላ ዝንጉ ሰብ የሙታን ሸማ ደዋሪ
[02:36.68] ምን አለ አይል ከፊት ሆኖ ቅርብ አዳሪ
[02:39.87] ተናገር አፌ ደፍረህ ሳትናወጥ ከቶ
[02:43.05] ዝም አይሆንም ሜዳ ተራራ ሞት መጥቶ
[02:46.25] ከበሮ ግም ሲል በእምቢ ነጎድጓድ ምቱ
[02:49.44] ይናዳል የዘር ድንዛዜ ያ ድውይ ቤቱ
[02:52.62] ገለል በል ኤሳው ነፍሴን አንቀህ አታሳሳት
[02:55.82] ብታገስ ባሰ ባንተ የልቤ እሳት
[02:59.97] እያመመው
[03:01.82] (እያመመው መጣ) እያመመው መጣ
[03:05.33] (እያመመው መጣ)
[03:06.60] ያዳፈነው እሳት (እያመመው መጣ)
[03:09.58] ከሆዱ ሳይወጣ (እያመመው መጣ)
[03:12.77] ልቤ እንደካቻምናው (እያመመው መጣ)
[03:15.70] እያመመው መጣ (እያመመው መጣ)
[03:19.18] የሚያዜም ይመስላል (እያመመው መጣ)
[03:22.39] ሲያጣጥር ተጨንቆ (እያመመው መጣ)
[03:25.32] ውስጡን ሲሰብቅለት (እያመመው መጣ)
[03:28.77] ኡ... እያለ ማሲንቆ (እያመመው መጣ)
[03:32.04] ኡ... ኡ
[03:50.17] እያመመው መጣ
[03:52.39] (እያመመው መጣ) እያመመው መጣ
[03:55.57] (እያመመው መጣ)
[03:56.91] የተረገጠ እውነት (እያመመው መጣ)
[03:59.82] በጊዜ ውስጥ እግር (እያመመው መጣ)
[04:03.02] ታፍኖ የቆየ (እያመመው መጣ)
[04:06.20] በሆታ ግርግር (እያመመው መጣ)
[04:09.39] ትንሽ ጋብ እንዳለ (እያመመው መጣ)
[04:12.84] የጭብጨባው ጩኸት (እያመመው መጣ)
[04:15.77] እረጭ ሲል ውሸት (እያመመው መጣ)
[04:18.95] ይናገራል እውነት (እያመመው መጣ)
[04:22.40] እያመመው መጣ (እያመመው መጣ)
[04:25.68] እያመመው መጣ (እያመመው መጣ)
[04:28.81] ቂምን ሻረውና (እያመመው መጣ)
[04:31.73] ወይ ፍቅርን አንግሠው (እያመመው መጣ)
[04:34.92] ሁለት ሆኖ አያውቅም (እያመመው መጣ)
[04:38.10] አንድ ነው አንድ ሰው (እያመመው መጣ)
[04:41.57] ከሀገርም ይሰፋል (እያመመው መጣ)
[04:44.50] ያ የፍቅር ገዳም (እያመመው መጣ)
[04:47.96] መጠሪያው ሰው እንጂ (እያመመው መጣ)
[04:51.15] ዘር አይደለም አዳም (እያመመው መጣ)
[04:54.08] ዶፍ ዶፍ ቢዘንብ እሳት
[04:56.28] ሀገሬን ላልረሳት
[04:58.14] ቃል አለኝ ኖሬ ሞቼም ልክሳት
[05:00.59] ዶፍ ዶፍ ቢዘንብ እሳት
[05:02.45] ሀገሬን ላልረሳት
[05:04.36] ቃል አለኝ ኖሬ ሞቼም ልክሳት
[05:06.75] ዶፍ
[05:07.35] ዳር አለው እንዴ ድንበር (ዳር አለው እንዴ)
[05:10.37] ዳር አለው እንዴ ፍቅር (ዳር አለው እንዴ)
[05:13.55] የዘር ሐይማኖት ድንበር (ዳር አለው እንዴ)
[05:16.74] ዳር አለው እንዴ ፍቅር (ዳር አለው እንዴ)
[05:19.94] በዚህ ለፀና እውነት (ዳር አለው እንዴ)
[05:23.12] የፍቅር ሀገር ከጥንት (ዳር አለው እንዴ)
[05:26.30] ዘብ ያድራል ሁሉም እስከሞት (ዳር አለው እንዴ)
[05:29.51] ዶፍ ቢዘንብ እቶን እሳት (ዳር አለው እንዴ)
[05:32.43] ዶፍ ዶፍ ቢዘንብ እሳት
[05:34.56] ሀገሬን ላልረሳት
[05:36.41] ቃል አለኝ ኖሬ ሞቼም ልክሳት
[05:38.81] ዶፍ ዶፍ ቢዘንብ እሳት
[05:40.93] ሀገሬን ላልረሳት
[05:42.87] ቃል አለኝ ኖሬ ሞቼም ልክሳት
[05:44.99] ዶፍ ዶፍ ቢዘንብ እሳት
[05:47.39] ሀገሬን ላልረሳት
[05:49.24] ቃል አለኝ ኖሬ ሞቼም ልክሳት
[05:51.64] ዶፍ ዶፍ ቢዘንብ እሳት
[05:54.03] ሀገሬን ላልረሳት
[05:55.62] ቃል አለኝ ኖሬ ሞቼም ልክሳት
[05:58.02] ዶፍ ዶፍ ቢዘንብ እሳት
[06:00.40] ሀገሬን ላልረሳት
[06:02.00] ቃል አለኝ ኖሬ ሞቼም ልክሳት
[06:04.38] ዶፍ ዶፍ ቢዘንብ እሳት
[06:06.78] ሀገሬን ላልረሳት
[06:08.37] ቃል አለኝ ኖሬ ሞቼም ልክሳት
[06:10.76] ዶፍ
