Lrc Player

Mercha Alat

Yohana
[03:56.72]·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:12.03] እቴ ሜቴ ያቺ የሎሚ ሽታ

[00:14.16] ልውሰድሽ ቢላት ሰውየው ማታ

[00:16.89] አለፈች እንዳልሰማ

[00:19.23] ልቧ ከዛ የለማ

[00:21.96] እቴ ሜቴ ያቺ የሎሚ ሽታ

[00:24.27] ልውሰድሽ ቢላት ሰውየው ማታ

[00:26.66] ምን ቢውል ቢምልላት

[00:29.32] ወይ ፍንክች እንዳለች ናት ፣ አይ

[00:32.24] ካልወደደች አትነካም

[00:34.90] ትርፉ ንዴት ትርፉ ድካም

[00:37.02] ጠብ የማይል ውበት ኩሩ ልብ ሰጥቷታል

[00:42.33] ነህ ካለችህ የኔ ፋንታ በሰው ዓይን አትረታም

[00:47.12] ወዳ ካየች ለሊት ቀን ያንሳታል

[00:51.90] ልጅት ምርጫ አላት (ኦኦኦእ)

[00:55.09] ምርጫ አላት

[00:57.21] ልጅት ምርጫ አላት (ኦኦኦእ)

[01:00.14] ምርጫ አላት (ምርጫ አላት እ)

[01:02.26] ልጅት ምርጫ አላት (ኦኦኦእ)

[01:05.18] ምርጫ አላት (ኦህ-እህእ)

[01:07.30] ልጅት ምርጫ አላት (ኦኦኦእ)

[01:10.23] ምርጫ አላት (ምርጫ አላት እ)

[01:13.95] (ኦኦኦእ ኦህ-እህእ ኦኦኦእ ምርጫ አላት)

[01:22.45] እቴ ሜቴ ያቺ የሎሚ ሽታ

[01:24.83] ልውሰድሽ ባዩን ሸንጋዩን ትታ

[01:27.23] ፍላጎቷን ብቻ አይታ

[01:29.88] አረፈች እጄ ገብታ

[01:32.57] እቴ እመቤቴ ነች የሎሚ ሽታ

[01:34.96] አርፋለች በራ ጎጆዋን አግኝታ

[01:37.35] ልብ የሌለው ሚገዛት

[01:40.01] እሷስ መች የዋዛ ናት ፣ አይ

[01:42.94] ካልወደደች አትነካም

[01:45.60] ትርፉ ንዴት ትርፉ ድካም

[01:47.73] ጠብ የማይል ውበት ኩሩ ልብ ሰጥቷታል

[01:53.05] ነህ ካለችህ የኔ ፋንታ በሰው ዓይን አትረታም

[01:57.83] ወዳ ካየች ለሊት ቀን ያንሳታል

[02:02.61] ልጅት ምርጫ አላት (ኦኦኦእ)

[02:05.80] ምርጫ አላት

[02:07.93] ልጅት ምርጫ አላት (ኦኦኦእ)

[02:10.85] ምርጫ አላት (ምርጫ አላት እ)

[02:12.71] ልጅት ምርጫ አላት (ኦኦኦእ)

[02:15.94] ምርጫ አላት (ኦህ-እህእ)

[02:17.79] ልጅት ምርጫ አላት (ኦኦኦእ)

[02:21.00] ምርጫ አላት (ምርጫ አላት እ)

[02:24.71] (ኦኦኦእ ኦህ-እህእ ኦኦኦእ ምርጫ አላት)

[02:33.77] ካልወደደች አትነካም

[02:36.25] ትርፉ ንዴት ትርፉ ድካም

[02:38.31] ጠብ የማይል ውበት ኩሩ ልብ ሰጥቷታል

[02:43.95] ነህ ካለችህ የኔ ፋንታ በሰው ዓይን አትረታም

[02:48.53] ወዳ ካየች ለሊት ቀን ያንሳታል

[02:53.39] ልጅት ምርጫ አላት (ኦኦኦእ)

[02:56.36] ምርጫ አላት

[02:58.23] ልጅት ምርጫ አላት (ኦኦኦእ)

[03:01.43] ምርጫ አላት (ምርጫ አላት እ)

[03:03.29] ልጅት ምርጫ አላት (ኦኦኦእ)

[03:06.47] ምርጫ አላት (ኦህ-እህእ)

[03:08.61] ልጅት ምርጫ አላት (ኦኦኦእ)

[03:11.52] ምርጫ አላት (ምርጫ አላት እ)

[03:13.65] ልጅት ምርጫ አላት (ኦኦኦእ)

[03:16.57] ምርጫ አላት

[03:18.70] ልጅት ምርጫ አላት (ኦኦኦእ)

[03:21.62] ምርጫ አላት (ምርጫ አላት እ)

[03:23.75] ልጅት ምርጫ አላት (ኦኦኦእ)

[03:26.66] ምርጫ አላት (ኦህ-እህእ)

[03:28.79] ልጅት ምርጫ አላት (ኦኦኦእ)

[03:31.71] ምርጫ አላት (ምርጫ አላት)