Lrc Player

Lingerish

Rophnan
[04:19.16]·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:15.57] አንቺ ሰው

[00:17.67] ልገልፅሽ ቃላት አጣሁልሽ

[00:22.51] ጠፋና የምለዉ

[00:25.19] ገና ሳልጀምረው

[00:28.58] ልንገርሽ እማ

[00:30.44] እንድታውቂው ልሞክር

[00:32.38] ቃል ልደረድር

[00:33.63] ከየት ብዬ ልጀምር

[00:35.83] እ.ም. ልጀምር ሄይ ሄይ

[00:38.17] ልንገርሽ እማ

[00:40.02] ልገጥምልሽ ሞከርኩና

[00:41.88] ቤቱን ከየት ልምታው

[00:43.20] ያንቺ ፍቅር ቤት አይበቃው

[00:45.40] እ.ም. አይበቃው ሄይ ሄይ

[00:47.72] ልንገርሽ እማ

[00:49.65] እችል መስሎኝ እዘርፈው

[00:51.44] ቃላት ገጣጥሜ

[00:52.77] እኔን ብሎ ባለ ቅኔ

[00:54.97] ድንቄም ባለ ቅኔ ሄይ ሄይ

[00:57.30] ልንገርሽ እማ

[00:59.16] አቅቶኛል ልገልፅሽ

[01:01.28] እንኳን ልክስሽ

[01:02.61] ብቻ ይወድሻል ልጅሽ

[01:04.47] አይ ልጅሽ

[01:06.06] አይ ልጅሽ ይወድሻል

[01:08.00] ልጅሽ እምዬ

[01:10.08] ሞትን ባስቀረው ላንቺ ብዬ

[01:12.74] እማማ... ዬ እማማ... ዬ

[01:19.47] ቃላቶች ስላጣሁልሽ

[01:22.84] ሙዚቃዬ ፍቅሬን ይንገርሽ

[01:25.75] እማማ... ዬ እማማ... ዬ

[01:32.13] እማዬ

[01:45.05] አዬ

[02:01.44] በላይ በላይ ላንቺ

[02:02.44] ደስታውን ድርብርብ ያርገው

[02:04.03] የሰማዩ ልቡ የታመነው አሜን

[02:07.75] በላይ በላይ ላንቺ

[02:09.08] ደስታውን ድርብርብ ያርገው

[02:10.68] የሰማዩ ልቡ የታመነው አሜን

[02:14.19] ልንገርሽ እማ

[02:15.99] ዛሬ ትልቅ ሰው ተብዬ

[02:18.11] ለሰው ልታይ እንጅ

[02:19.17] ላንቺ የማላድግ ልጅ

[02:21.31] ሁሌም ህፃን ልጅ

[02:22.36] ሄይ ሄይ

[02:23.69] ልንገርሽ እማ

[02:25.56] ያጠባሽው ቢሰላማ

[02:27.41] ማን ሰው ይችለዋል

[02:28.74] ባንቺ ሲሉት ብቻ ይተዋል

[02:30.87] ስምሽ ያበርደዋል ሄይ ሄይ

[02:33.25] ልንገርሽ እማ

[02:35.12] ድጋሚ ልፍጠር ብሎ

[02:37.23] ምርጫ ቢያቀርብልኝ

[02:38.30] አንቺን እለው ድገምልኝ

[02:40.44] አይ ድገምልኝ ሄይ ሄይ

[02:42.83] ልንገርሽ እማ

[02:44.70] አድጌያለው በእጆችሽ

[02:46.83] ሰው ነኝ በምክርሽ

[02:48.16] ጠብቆኛል ፀሎትሽ

[02:50.02] ልቤ አንቺ ነሽ

[02:51.89] እወቂው ይወድሻል ልጅሽ እምዬ

[02:55.61] ሞትን ባስቀረው ላንቺ ብዬ

[02:58.54] እማማ... ዬ እማማ... ዬ

[03:05.17] ቃላቶች ስላጣሁልሽ

[03:08.63] ሙዚቃዬ ፍቅሬን ይንገርሽ

[03:11.28] እማማ... ዬ እማማ... ዬ

[03:17.66] አደዬ

[03:30.74] በላዬ

[03:43.20] እናናዬ

[03:50.05] ልንገርሽ...