Chaw Tilina
[00:10.43] ቀን ሲያልፍ አመረረች በቃ አትመጣም
[00:13.24] አንቆባታል የፍቅሬ ጣዕም
[00:16.02] ከእንግዲ እኔም ልተው ከተወቺኝ
[00:18.53] ፍቅሬን ትታ ከረሳችኝ
[00:21.04] በአደባባይ ቆሜ ስለምናት
[00:23.56] ማሰብ ከብዶኝ እሷን ማጣት
[00:26.07] ጭላንጭል ተስፋ እንኳ በሷ ጉዳይ
[00:28.58] የሚያሳየኝ በር ባላይ
[00:32.12] ቻው “ቻው ቻው” ትልና ተሰናብታኝ ሄዳ
[00:37.40] ደሞ ትመጣለች ያለ’ኔ አልችል ብላ
[00:42.68] ቻው “ቻው ቻው” ትልና በቃህኝ በቃህኝ
[00:47.45] ደሞ ትመጣለች አይንህ ላፈር ብላኝ
[00:52.49] እረ ጉድ ናት !
[00:58.10] ዞሬ ከእግሯ ስር ስር ከደጇፏ
[01:00.60] አይደለችም ልክ እንዳፏ
[01:03.20] ስትመጣ ተቀባይ ሸኚ ስትሄድ
[01:05.71] ሆኗል ልቤ አሽከር መንገድ
[01:08.25] ምን እንደሚያለያየን አላውቅም
[01:10.87] ስትመጣም አልጠይቃትም
[01:13.41] መውደድ አስሮ ገዝቶ ለጉሞኛል
[01:15.92] እንደ ግዑዝ አስቀምጦኛል
[01:19.44] ቻው “ቻው ቻው” ትልና ተሰናብታኝ ሄዳ
[01:24.72] ደሞ ትመጣለች ያለ’ኔ አልችል ብላ
[01:30.00] ቻው “ቻው ቻው” ትልና በቃህኝ በቃህኝ
[01:34.77] ደሞ ትመጣለች አይንህ ላፈር ብላኝ
[01:39.80] እረ ጉድ ናት !
[02:00.42] ልቤን በ’ጁ ፍቅር እየዘወረው
[02:03.18] ትንፋሽ ውስጤን እያጠረው
[02:05.70] እኔ እያልኩ ለሰዎች አሸማግሉኝ
[02:08.23] እሷ እያለች ውይ ገላግሉኝ
[02:10.74] ከዚኃላ ብዬ ተገዝቼ
[02:13.28] ስትርቅ ካ’ይኔስንት ዝቼ
[02:15.83] ገብቷት ማጠፊያ መዘርጊያው ልቤ
[02:18.63] አልውል በሷ እንዳሳቤ
[02:21.89] አሄሄ አሃሃ
[02:26.92] አሄሄ አሃአሃአሃ
[02:31.96] ጎራ እያለች ስዘጋጅ
[02:34.47] እንዳለምድ ሌላ ወዳጅ
[02:37.24] ሃሳቤን ስትሄድ አስታኝ
[02:39.50] ወይ ትታ እረስታኝ
[02:42.26] ዳኙኝ አዋዩኝ ‘ባካችሁ
[02:44.78] የምታውቁ አፍቅራችሁ
[02:47.03] እሷ ብልጥ የቆቅ ዘመድ
[02:49.54] እኔ ያለኝ አንድ መውደድ
[02:54.24] ቻል ቻል ቻል አድርጌው እንጂ
[02:56.75] ባጣ ሰው አስረጂ
[02:59.52] ቻው ቻው ብሎ የሄደ ሰው
[03:02.03] መመለሱ ምነው ?
[03:04.04] ቻው “ቻው ቻው” ትልና ተሰናብታኝ ሄዳ
[03:09.33] ደሞ ትመጣለች ያለ’ኔ አልችል ብላ
[03:14.60] ቻው “ቻው ቻው” ትልና በቃህኝ በቃህኝ
[03:19.37] ደሞ ትመጣለች አይንህ ላፈር ብላኝ
[03:24.39] እረ ጉድ ናት !
