Lrc Player

Yohana - Helm

Unknown artist
[04:46.93]·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:02.48] ፩ ፪ ፫

[00:04.03] ዮሐና!

[00:04.87] ሁኔታ ይፈትናል

[00:05.98] ፈተና ሰውን ይለያል

[00:07.29] ጊዜ ፈራጅ ሁሉን ያያል

[00:08.69] ጎበዝን ከውድቀት ያስጥላል

[00:10.44] ይቆጠራል

[00:11.87] ደቂቃ ይመዘናል

[00:12.70] ሁሉን ለህልሙ የሰጠ መድረስን ይታደላል

[00:15.86] ሁሌ (ሁሌ)

[00:21.09] አሻግሬ እያየሁ

[00:24.09] (እያየሁ እያየሁ)

[00:26.94] መምጫሽ ያጓጓኛል

[00:29.92] ሁሌ

[00:32.46] እናፍቅሻለሁ

[00:34.98] (ናፍቃለሁ ናፍቃለሁ)

[00:37.92] ህልሜ መንገድሽ ቀጥ ማቋረጫም የለው

[00:43.26] ይታየኛል ጫፉ ጉዞዬም ግድ ነው

[00:48.82] ተስፋ መቁረጥ አላውቅ የለም ከመዝገቤ

[00:54.61] ውላለው አድራለው ከትላንት ቀርቤ

[01:00.13] ሁሌ (ሁሌ)

[01:05.49] አሻግሬ እያየሁ

[01:08.48] (እያየሁ እያየሁ)

[01:10.96] መምጫሽ ያጓጓኛል

[01:13.78] ሁሌ

[01:16.49] እናፍቅሻለሁ

[01:19.26] (ናፍቃለሁ ናፍቃለሁ)

[01:21.81] መቼ ነው ቁጭ ብለን ባለፈው ምንስቀው

[01:27.11] ሳናስብ በሆነው አልመን ባጣነው

[01:32.58] መንገርን እሻለው ያለፍኩትን ሁሉ

[01:38.41] መጥረግ ለሚመጣው ምኞቴ ሆኖ ሙሉ

[01:44.19] ዋናው አሻግሮ ማየት መቻል ብቻ ነው (ነው ነው ነው ነው ነው)

[01:49.95] መሮጥ መድከም መውደቅ መሰበርም አለው

[01:55.33] ዋናው አሻግሮ ማየት መቻል ብቻ ነው (ነው ነው ነው ነው ነው)

[02:00.75] መሮጥ መድከም መውደቅ መሰበርም አለው

[02:06.32] See here, since the first day

[02:08.65] I saw a drea-am

[02:10.25] Me deya dey sittin up on my sit

[02:16.89] And so, oh, ain't no way I'm losin hope, hope

[02:21.31] I know all of me stairs I'm goin up, hmm

[02:28.18] ከራስ ውድድር ነው ዓለም

[02:31.09] መነሻም ባይታይ መድረሻን ሚገድብ የለም

[02:39.11] ሌላ ሚያሻትም የለም

[02:41.81] ቁርስህን ተስፋ ምሳህን ጥረት

[02:43.21] እራት ትሰጥሃለች ደግሞ ዓለም, ha

[02:50.35] Fire fire pushing me into your direction

[02:53.32] Higher Higher

[02:54.01] Me know that's my destination

[02:55.69] Am not liar liar

[02:56.90] There gonna be some sufferation

[02:58.66] But hope in me mind no distraction

[03:01.51] ሁኔታ ይፈትናል

[03:02.57] ፈተና ሰውን ይለያል

[03:03.94] ጊዜ ፈራጅ ሁሉን ያያል

[03:05.13] ጎበዝን ከውድቀት ያስጥላል

[03:06.85] ይቆጠራል

[03:07.97] ደቂቃ ይመዘናል

[03:09.40] ሁሉን ለህልሙ የሰጠ መድረስን ይታደላል

[03:12.42] ዋናው አሻግሮ ማየት መቻል ብቻ ነው (ነው ነው ነው ነው ነው)

[03:17.97] መሮጥ መድከም መውደቅ መሰበርም አለው

[03:23.52] ዋናው አሻግሮ ማየት መቻል ብቻ ነው (ነው ነው ነው ነው ነው)

[03:28.80] መሮጥ መድከም መውደቅ መሰበርም አለው

[03:34.36] ዋናው አሻግሮ ማየት መቻል ብቻ ነው (ነው ነው ነው ነው ነው)

[03:39.87] መሮጥ መድከም መውደቅ መሰበርም አለው

[03:45.70] ዋናው አሻግሮ ማየት መቻል ብቻ ነው (ነው ነው ነው ነው ነው)

[03:50.95] መሮጥ መድከም መውደቅ መሰበርም አለው

[03:56.44] ዋናው አሻግሮ ማየት መቻል ብቻ ነው (ነው ነው ነው ነው ነው)

[04:02.00] መሮጥ መድከም መውደቅ መሰበርም አለው

[04:07.73] ዋናው አሻግሮ ማየት መቻል ብቻ ነው (ነው ነው ነው ነው ነው)

[04:13.29] መሮጥ መድከም መውደቅ መሰበርም አለው