Lrc Player

Twek

Nhatty Man
[05:10.73]·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:33.26] ትወቅ

[00:35.41] ትወቅ

[00:39.17] መሸነፌ ሳይገባት ቀርቶ ሗላ

[00:43.73] ከልቧ ዙፋን እንዳይነግስ ደግሞ ሌላ

[00:48.45] ቆይ እያልኩኝ መጠበቅ መታገሴን

[00:53.28] እንዳልወቅሰው አስወስዶብኝ ልኬን (ተው አንተ)

[00:58.07] ትወቅ (ትስጠኝ ምላሽ)

[01:00.54] ትወቅ (ትስጠኝ ምላሽ)

[01:03.04] ትወቅ (ትስጠኝ ምላሽ)

[01:05.31] ትወቅ (ትስጠኝ ምላሽ)

[01:07.62] ትወቅ (ትስጠኝ ምላሽ)

[01:09.86] ትወቅ (ትስጠኝ ምላሽ)

[01:12.62] ትወቅ (ትስጠኝ ምላሽ)

[01:14.94] ትወቅ (ትስጠኝ ምላሽ)

[01:36.20] ፈላጊዋ ሁሉ የኔ በሆነች ባይ

[01:40.99] ሽንፈት ያጀገነው የውበቷ ግዳይ

[01:45.90] አይን አብዝቶባት ስጋቴን ጨመረው

[01:50.65] መውደዴን ሳልነግራት እኔው ጋር አክርሜው

[01:55.97] ለሷ ፍቅር ተማርኪያለው ላልነሳ ደግሜ

[02:00.73] ከሽንፈቴ ደስታን ቀመስኩት ስረታ ሲዝል አቅሜ

[02:05.32] ከዛሬ ነገ ማለቱ ይብቃኝ

[02:07.68] ትግስቴ እንዳያስጠቃኝ

[02:10.29] ንገሯት ፈልጉ መላ

[02:12.55] ሌላ እንዳይወስዳት ከሗላ

[02:14.98] ትወቅ (ትስጠኝ ምላሽ)

[02:17.27] ትወቅ (ትስጠኝ ምላሽ)

[02:19.79] ትወቅ (ትስጠኝ ምላሽ)

[02:22.09] ትወቅ (ትስጠኝ ምላሽ)

[02:24.63] ትወቅ (ትስጠኝ ምላሽ)

[02:26.84] ትወቅ (ትስጠኝ ምላሽ)

[02:29.41] ትወቅ (ትስጠኝ ምላሽ)

[02:31.69] ትወቅ (ትስጠኝ ምላሽ)

[02:53.20] ሚስጥር ከራስ ሲከርም ለመልካም ቢሆንም

[02:57.98] ህመምን ሸሽጎ ፈውስ አይታለምም

[03:02.45] እኔ እሷን መውደዴን አምቄው ሸፍኜ

[03:07.54] ሌላ አንዳይወስዳት እያለች ከጎኔ

[03:12.57] ለሷ ፍቅር ተማርኪያለው ላልነሳ ደግሜ

[03:17.55] ከሽንፈቴ ደስታን ቀመስኩት ስረታ ሲዝል አቅሜ

[03:22.15] ከዛሬ ነገ ማለቱ ይብቃኝ

[03:24.64] ትግስቴ እንዳያስጠቃኝ

[03:26.91] ንገሯት ፈልጉ መላ

[03:29.42] ሌላ እንዳይወስዳት ከሗላ

[03:31.77] ትወቅ (ትስጠኝ ምላሽ)

[03:34.06] ትወቅ (ትስጠኝ ምላሽ)

[03:36.33] ትወቅ (ትስጠኝ ምላሽ)

[03:39.00] ትወቅ (ትስጠኝ ምላሽ)

[03:41.37] ትወቅ (ትስጠኝ ምላሽ)

[03:43.70] ትወቅ (ትስጠኝ ምላሽ)

[03:46.19] ትወቅ (ትስጠኝ ምላሽ)

[03:48.64] ትወቅ (ትስጠኝ ምላሽ)

[03:50.87] ለሷ ፍቅር ተማርኪያለው ላልነሳ ደግሜ

[03:55.84] ከሽንፈቴ ደስታን ቀመስኩት ስረታ ሲዝል አቅሜ

[04:00.39] ከዛሬ ነገ ማለቱ ይብቃኝ

[04:02.79] ትግስቴ እንዳያስጠቃኝ

[04:05.54] ንገሯት ፈልጉ መላ

[04:07.54] ሌላ እንዳይወስዳት ከሗላ

[04:10.00] ትወቅ

[04:20.28] ትስጠኝ ምላሽ

[04:24.74] ትስጠኝ ምላሽ

[04:29.35] ትወቅ

[04:38.89] ትስጠኝ ምላሽ

[04:43.65] ትስጠኝ ምላሽ

[04:44.74] ትወቅ

[04:46.27] ትስጠኝ ምላሽ

[04:48.45] ትስጠኝ ምላሽ

[04:49.65] ትወቅ