Fekir Yetalesh
[00:09.78] ይፈልጋል ልቤ
[00:11.98] ይፈልጋል ልቤ
[00:14.55] ይፈልጋል ልቤ
[00:16.29] ይፈልግ ይፈልጋል ልቤ
[00:18.95] ያልገደለ ያበረታል ሞት ያለፈው
[00:23.75] ማደር ያስተምራል ነገ አዲስ ቀን ነው
[00:28.58] ሰውነት ፈተና መስዕዋትነት ፍቅር
[00:33.42] መክፈል ያክል ዋጋ በሰላም ለማደር
[00:38.15] እስቲ የኔን እውነት አንደበቴ ይናገር
[00:40.52] ማንም እንዳያዝን አዎ ልቡ እንዳይሰበር
[00:43.20] ፍቅር መተማመን መዋደድ አይጥፋን
[00:45.34] ብርሃን ሆነን እኛ ጨለማው አይጥፋን
[00:47.84] ጦረኝነት ህይወት ከውጪ ወስጣችን
[00:50.19] ወጣ ከዓለም ጋር ገባ ለነፍሳችን
[00:52.76] ለእውነት ካልቆምን ከደማ ህሊናችን
[00:55.16] ማስመሰል ነው እንጂ አይኖርም ደስታችን አዎ
[00:57.54] ፍቅር የታለሽ
[01:00.21] የታለሽ
[01:02.35] ፍቅር የታለሽ
[01:05.26] የታለሽ
[01:07.13] ፍቅር የታለሽ
[01:10.05] የታለሽ
[01:11.94] ፍቅር የታለሽ
[01:14.82] የታለሽ
[01:18.02] ተፈጥሮ ሆኖበት ሰው ይፈልጋል
[01:20.16] ሁሌ አዲስ ይመኛል
[01:22.58] ፍላጎቱ አሸንፎት ይፈልጋል
[01:24.94] ልቡን አውሮታል
[01:27.15] ያለውን አያይም ይፈልጋል
[01:29.75] ያጣው በዝቶበታል
[01:32.14] ሁሉን ለኔ እያለ ይፈልጋል
[01:34.55] ሰላም እርቆታል
[01:36.92] ይፈልጋል ይፈልጋል መች እረፍት ያገኛል
[01:39.35] ይፈልጋል ደሞ ይዋሻል ህሊናው ይደማል
[01:41.72] ይለመዳል ከገቡበት እንደምን ይወጣል
[01:44.15] ፍቅር ሳይኖር እረፍት ኧረ ከየት ይገኛል
[01:46.83] እውነት መከራ እና ጸፀት
[01:48.93] ፍቅር እምነት እና ክህደት
[01:51.32] ታሪክ ውለታ እና በቀል
[01:53.78] መድረሱ አይቀርም ነገን ይመለሳል በደል ተው
[01:56.34] ፍቅር የት አለሽ
[01:59.00] የታለሽ
[02:01.22] ፍቅር የታለሽ
[02:04.06] የታለሽ
[02:05.75] ፍቅር የታለሽ
[02:08.92] የታለሽ
[02:10.71] ፍቅር የታለሽ
[02:13.63] የታለሽ
[02:15.46] ፍቅር የታለሽ
[02:26.37] ፍላጎቴ ገፍቶኝ አወጣኝ ከቤቴ
[02:28.55] መነሻዬን መድረሻዬን ማሰብ ሰውነቴን
[02:31.04] ስህተቴ ሆነባቸው ጥያቄ ማብዛቴ
[02:33.40] መመኘቴ አሸነፈኝ መሆን አንደ አባቴ
[02:35.95] እሱ እንደሱ እኔ እንደ እኔ
[02:36.86] ቀለም አንድ አይደለም
[02:38.01] አንድነት ሰውነት ፍቅር ነች የኔ ዓለም
[02:40.61] አልቋል ይሉ ነበር ትናንት በዚያ ሰሞን
[02:42.69] መጨረሻ የተባለው መጀመሪያስ ቢሆን
[02:45.11] ማን ያቃል አዋቂ ይጠይቃል
[02:47.76] ማን ያቃል ያየ ይደብቃ
[02:49.88] ሲደብቅ የታየ እሱም ይደበቃል
[02:52.02] ማን ያቃል ሰዶ ማሳደዱ አንድ ቀን ያበቃል
[02:54.92] ብዬ አብቅቷል ደሞ ዞሬ ሳየው
[02:56.89] ሰው አዲስ አግኝቷል
[02:58.23] የኔ ነው የኔ ነው ጭቅጭቁ ደርቷል
[02:59.99] የነጋ ሲመስለኝ ዳግም ይጨልማል
[03:02.15] መልሶ ይነጋል
[03:03.22] አዲስ ነገር የለም መኖር ይቀጥላል
[03:06.64] ፍቅር የት አለሽ
[03:09.29] የታለሽ
[03:11.38] ፍቅር የታለሽ
[03:14.02] የታለሽ
[03:16.03] ፍቅር የታለሽ
[03:18.94] የታለሽ
[03:20.99] ፍቅር የታለሽ
[03:23.72] የታለሽ
[03:25.58] ፍቅር የታለሽ
[03:35.28] ፍቅር የታለሽ!
