Lrc Player

Balemareg

Unknown artist
[06:10.30]·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:20.95] ሰማይ ምድሩ የእጆቹ ፍጥረት

[00:31.04] ያሰሙ ዜማ ያረከው ይሰማ

[00:41.39] ስንቱ ተነሣ መች ወድቆ ተረሣ

[00:51.49] ባለማረግ አረከኝ ባለማረግ

[00:56.27] አስቀመጥከኝ ጌታዬ በሰዎች ልክ

[01:01.84] ባለማረግ አረከኝ ባለማረግ

[01:06.89] አሳየኀኝ ጌታዬ ባየኅው ልክ

[01:30.30] እስቲ ዛሬም ልናገር (3X)

[01:39.33] ደግነትክን ልመስክር (3X)

[01:48.36] ደግሞ ዛሬም ልናገር (3X)

[01:57.13] ደግነትክን ልመስክር (3X)

[02:06.43] አምላኬ ታሪኬን ኑሮዬን

[02:13.86] አንተ ነህ ጌታ አንተ ነህ

[02:19.97] አንተ ነህ ውዴ አንተ ነህ (2X)

[02:34.58] ባለማረግ አረከኝ ባለማረግ

[02:39.90] አስቀመጥከኝ ጌታዬ በሰዎች ልክ

[02:44.94] ባለማረግ አረከኝ ባለማረግ

[02:49.99] አሳየኀኝ ጌታዬ ባየኅው ልክ

[03:13.10] ሰማይ ምድሩ የእጆቹ ፍጥረት

[03:18.14] ያሰሙ ዜማ ያረከው ይሰማ

[03:28.77] ስንቱ ተነሣ መች ወድቆ ተረሣ

[03:44.18] ባለማረግ አረከኝ ባለማረግ

[03:48.69] አስቀመጥከኝ ጌታዬ በሰዎች ልክ

[03:54.28] ባለማረግ አረከኝ ባለማረግ

[03:59.58] አሳየኀኝ ጌታዬ ባየኅው ልክ

[04:05.42] እስቲ ዛሬም ልናገር (3X)

[04:14.19] ደግነትክን ልመስክር (3X)

[04:23.24] ደግሞ ዛሬም ልናገር (3X)

[04:31.21] ደግነትክን ልመስክር (3X)

[04:40.77] ባለማረግ አረከኝ ባለማረግ

[04:46.62] አስቀመጥከኝ ጌታዬ በሰዎች ልክ

[04:50.60] ባለማረግ አረከኝ ባለማረግ

[04:55.38] አሳየኀኝ ጌታዬ ባየኅው ልክ

[05:01.49] አምላኬ ታሪኬን ኑሮዬን

[05:08.40] አንተ ነህ ጌታ አንተ ነህ

[05:13.98] አንተ ነህ ውዴ አንተ ነህ

[05:29.65] ባለማረግ አረከኝ ባለማረግ

[05:35.22] አስቀመጥከኝ ጌታዬ በሰዎች ልክ

[05:40.53] ባለማረግ አረከኝ ባለማረግ

[05:49.83] አሳየኀኝ ጌታዬ ባየኅው ልክ