yewengel hadera
[00:37.63] የወንጌል ሀደራ አምላክ የሰጠንን
[00:43.47] እኛ ዘንግተነው ሚጠበቅብንን
[00:49.32] ስንቱ ሰዉ አለፈ ሳያዉቅ ይህን እዉነት
[00:55.42] ጨለማ ዉስጥ ሆኖ ብርሃን ሳንሆንለት
[01:01.27] የወንጌል ሀደራ አምላክ የሰጠንን
[01:07.37] እኛ ዘንግተነው ሚጠበቅብንን
[01:13.49] ስንቱ ሰዉ አለፈ ሳያዉቅ ይህን እዉነት
[01:19.33] ጨለማ ዉስጥ ሆኖ ብርሃን ሳንሆንለት
[01:25.98] ይብቃን እንንቃ ከተኛንበት
[01:32.09] በእንቅልፍ ደክመን ከወደቅንበት
[01:37.89] ቃሉን እንዳንሰራ ከተያዝንበት
[01:44.00] በዓለማዊ ምኞት ከደነዘዝንበት
[01:50.10] ይብቃን እንንቃ ከተኛንበት
[01:55.95] በእንቅልፍ ደክመን ከወደቅንበት
[02:02.05] ቃሉን እንዳንሰራ ከተያዝንበት
[02:08.17] በዓለማዊ ምኞት ከደነዘዝንበት
[02:38.97] ትንቢት ተፈጽሟል የተባለው ሁሉ
[02:45.09] የተተረከልን በቅዱስ ቃሉ
[02:50.93] እኛም እያወቅን ዘመኑ ማለቁን
[02:57.04] ችላ አልን በብዙ ተልእኳችንን
[03:03.15] ትንቢት ተፈጽሟል የተባለው ሁሉ
[03:08.99] የተተረከልን በቅዱስ ቃሉ
[03:14.84] እኛም እያወቅን ዘመኑ ማለቁን
[03:20.95] ችላ አልን በብዙ ተልእኳችንን
[03:27.60] ይብቃን እንንቃ ከተኛንበት
[03:33.44] በእንቅልፍ ደክመን ከወደቅንበት
[03:39.55] ቃሉን እንዳንሰራ ከተያዝንበት
[03:45.39] በዓለማዊ ምኞት ከደነዘዝንበት
[04:16.73] ክርስቲያን እንቃ ይብቃን መተኛቱ
[04:29.21] እልፍ በእጅህ ይዞ ወደኋላ መመለሱ
[04:40.63] ወንጌልን የመዝራት አሁን ነው ሰዓቱ
[04:53.39] ማንም ማይሰራበት ሳይመጣ ለሊቱ
[05:05.34] ክርስቲያን እንቃ ይብቃን መተኛቱ
[05:17.30] እልፍ በእጅህ ይዞ ወደኋላ መመለሱ
[05:28.72] ወንጌልን የመዝራት አሁን ነው ሰዓቱ
[05:41.20] ማንም ማይሰራበት ሳይመጣ ለሊቱ
[05:53.15] ይብቃን እንንቃ ከተኛንበት
[05:59.00] በእንቅልፍ ደክመን ከወደቅንበት
[06:05.10] ቃሉን እንዳንሰራ ከተያዝንበት
[06:10.95] በዓለማዊ ምኞት ከደነዘዝንበት
[06:17.05] ይብቃን እንንቃ ከተኛንበት
[06:23.17] በእንቅልፍ ደክመን ከወደቅንበት
[06:29.02] ቃሉን እንዳንሰራ ከተያዝንበት
[06:35.12] በዓለማዊ ምኞት ከደነዘዝንበት
