Lrc Player

የአርማንያ ሰማዕት f

Unknown artist
[06:02.29]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:27.24] ለሰማያዊ ክብር በወንጌል|፪| ያስጌጠሽ

[00:38.40] ለቃሉ ምስክር አምላክ  የጠራሽ።

[00:44.78] የአርማንያ ሰማዕት|፪|  አርሴማ አንች ነሽ፣

[00:56.46] ለሰማያዊ ክብር በወንጌል|፪| ያስጌጠሽ

[01:07.89] ለቃሉ ምስክር አምላክ  የጠራሽ።

[01:14.26] የአርማንያ ሰማዕት|፪|  አርሴማ አንች ነሽ፣

[01:33.91] የምሥጢር ዋሻ ነሽ የሰማይ ሙሽራ፣

[01:42.42] በዓለማት ሁሉ ክብርሽ የሚያበራ።

[01:49.05] ምግባር|፪| እና እምነትን አስተባብረሽ ይዘሽ፣

[01:57.01] በመንግሥተ ሰማይ አክሊል ተቀዳጀሽ።

[02:04.19] ለሰማያዊ ክብር በወንጌል|፪| ያስጌጠሽ

[02:14.82] ለቃሉ ምስክር አምላክ  የጠራሽ።

[02:20.93] የአርማንያ ሰማዕት|፪|  አርሴማ አንች ነሽ፣

[02:44.57] በእውነት ቢያምርም የሰው ልጅ ውበቱ፣

[02:48.82] ምግባር ከታጣበት በሰማይ አባቱ።

[02:55.46] ያልሆነለት|፪| እሱ ውበት ሃይማኖቱ፣

[03:03.96] ብለሽ ተናግረሻል ይቀራል በከንቱ።

[03:10.06] ለሰማያዊ ክብር በወንጌል|፪| ያስጌጠሽ

[03:21.48] ለቃሉ ምስክር አምላክ  የጠራሽ።

[03:29.72] የአርማንያ ሰማዕት|፪|  አርሴማ አንች ነሽ፣የጽናት ምስክር  ለቃለ ወንጌሉ ፣

[03:58.41] ከሁሉ ይበልጣል  የፈጣሪ ኃይሉ።

[04:03.45] ጸንተው|፪| ለሚኖሩ በሃይማኖታቸው ፣

[04:10.63] አርሴማ እናታችን አብነት ሆንሻቸው።

[04:17.01] ለሰማያዊ ክብር በወንጌል|፪| ያስጌጠሽ

[04:27.89] ለቃሉ ምስክር አምላክ  የጠራሽ።

[04:34.80] የአርማንያ ሰማዕት|፪|  አርሴማ አንች ነሽ፣

[04:42.49] ለሰማያዊ ክብር ሰለሆንሽ ምክንያት፣

[05:05.34] እኛ እንልሻለን የሁላችን  እናት።

[05:09.33] ለምናምን|፪| ሁሉ በምልጃ ኪዳንሽ፣

[05:14.37] ምሕረትን አሰጪን ለምነሽ ከአምላክሽ።

[05:23.67] ለሰማያዊ ክብር በወንጌል|፪| ያስጌጠሽ

[05:35.62] ለቃሉ ምስክር አምላክ  የጠራሽ።

[05:41.73] የአርማንያ ሰማዕት|፪|  አርሴማ አንች ነሽ፣