Lrc Player
001-Tenesu Enizemir
Unknown artist
[02:49.54]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:07.32] ተነሡ እንዘምር /፪
[00:19.80] በአንድነት ሆነን በእልልታ /፪ ኧኸ /፫
[00:30.95] ምስጋና በሰማይ ምስጋና በምድር /፪
[00:44.25] ለኃያሉ ጌታ ለልዑል እግዚአብሔር
[00:51.15] ተነሡ እንዘምር /፪
[01:02.83] በአንድነት ሆነን በእልልታ /፪ ኧኸ /፫
[01:13.45] ምስጋና በሰማይ ምስጋና በምድር /፪
[01:26.74] ለኃያሉ ጌታ ለልዑል እግዚአብሔር
[01:33.39] አስፈሪ ነው ያልነው ብዙ ነገር ነበር
[01:38.85] ሁሉንም አለፍነው እግዚአብሔር ይመስገን
[01:46.30] ሕዝቦች ደስ ይበለን
[01:50.01] ሕይወታችን ድኗል
[01:53.20] ሰይጣን ጠላታችን አፍሮ ተመልሷል
[01:59.84] ተነሡ እንዘምር /፪
[02:11.51] በአንድነት ሆነን በእልልታ /፪ ኧኸ /፫
[02:22.41] ምስጋና በሰማይ ምስጋና በምድር /፪
[02:35.43] ለኃያሉ ጌታ ለልዑል እግዚአብሔር
