Lrc Player
004-Nu Enamesgin
Unknown artist
[02:19.27]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:11.34] ኑ እናመስግን በዝማሬ በእልልታ /፪
[00:29.93] ጠላት ዲያብሎስን በሞቱ የረታ
[00:37.36] ከእኛ ጋር ነውና የሠራዊት ጌታ
[00:44.55] ጠላት ዲያብሎስን በሞቱ የረታ
[00:52.24] ከእኛ ጋር ነውና የሠራዊት ጌታ
[00:58.61] ጨለማው ኑሮ የስደት ሕይወት
[01:05.01] በእግዚአብሔር ፍቅር ብርሀን በራበት
[01:11.65] ባርነት ቀርቶ ነፃነት ወጣን
[01:20.67] ልመናችንን እግዚአብሔር ሰማን
[01:25.19] ኑ እናመስግን በዝማሬ በእልልታ /፪
[01:41.93] ጠላት ዲያብሎስን በሞቱ የረታ
[01:48.83] ከእኛ ጋር ነውና የሠራዊት ጌታ
[01:56.27] ጠላት ዲያብሎስን በሞቱ የረታ
[02:04.24] ከእኛ ጋር ነውና የሠራዊት ጌታ
