Lrc Player

06 ምንተኑ 6

Unknown artist
[03:43.59]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:21.14] ምንተኑ አአስየኪ እሴተ

[00:27.51] በእንተ ኵሉ ዘገብርኪ ሊተ

[00:34.15] ምንተኑ አአስየኪ እሴተ

[00:40.52] በእንተ ኵሉ ዘገብርኪ ሊተ

[00:46.64] የቅዱሳን ተስፋ የትንቢት ምዕራፍ

[00:50.62] የስደተኞች ስንቅ የምሕረት ደጃፍ

[01:00.19] የፍጥረት መመኪያ ምክንያተ ድኂን

[01:07.35] ለእኔም ለመንገዴ ስለሆንሽኝ ብርሃን

[01:13.72] ምንተኑ አአስየኪ እሴተ

[01:20.37] በእንተ ኵሉ ዘገብርኪ ሊተ

[01:26.74] ምንተኑ አአስየኪ እሴተ

[01:33.12] በእንተ ኵሉ ዘገብርኪ ሊተ

[01:39.23] የዓለም ኑሮ ማርኮኝ ልቤ ሲዋልል

[01:45.86] በፈተናው ብዛት በሕይወት ስዝል

[01:52.51] ለስጋዬ ፈቃድ ከቶ ስላልተውሽኝ

[01:59.41] ለነፍሴም ሰላምን ስላስገኘሽልኝ

[02:06.06] ምንተኑ አአስየኪ እሴተ

[02:12.43] በእንተ ኵሉ ዘገብርኪ ሊተ

[02:18.81] ምንተኑ አአስየኪ እሴተ

[02:25.18] በእንተ ኵሉ ዘገብርኪ ሊተ

[02:31.30] በኃጢአት መጎስቆሌን ድካሜን ሳታይ

[02:37.93] በሐዘን በችግሬ ከእኔ ሳትለይ

[02:44.57] ከመከራ አዘቅት በአንቺ ስለወጣሁ

[02:51.22] ለብዙ ውለታሽ ምን እከፍልሻለሁ

[02:58.12] ምንተኑ አአስየኪ እሴተ

[03:04.50] በእንተ ኵሉ ዘገብርኪ ሊተ

[03:10.60] ምንተኑ አአስየኪ እሴተ

[03:17.24] በእንተ ኵሉ ዘገብርኪ ሊተ