አለምን_ዙሬ_አዬሁት
[00:17.71] አለምን ዞሬ አየሁት
[00:23.02] ሁሉን በተራ ቀመስኩት
[00:28.07] አለምን ዞሬ አየሁት
[00:33.38] ሁሉን በተራ ቀመስኩት
[00:38.43] ፈፅሞ የለም
[00:41.09] ፈፅሞ የለም
[00:44.54] ሰላም እንደ ልጂሽ ቤት
[00:52.51] ሀብቴን ንብረቴን ጨረስኩና
[00:57.82] ጉልበቴ ሁሉ ደከመና
[01:02.87] ሀብቴን ንብረቴን ጨረስኩና
[01:07.92] ጉልበቴ ሁሉ ደከመና
[01:12.70] ጎስቋላ ሆንኩኝ
[01:15.63] ጎስቋላ ሆንኩኝ
[01:18.29] ደካማ የሌለው ጤና
[01:25.99] ስቃ አሳስቃ ተቀብላ
[01:31.59] መልኳን አስውባ ተኳኩላ
[01:36.63] ስቃ አሳስቃ ተቀብላ
[01:41.15] መልኳን አስውባ ተኳኩላ
[01:45.93] ዛሬ ጣላችኝ
[01:48.58] ዛሬ ጣላችኝ
[01:51.25] ይቺ አለም አይረባም ብላ
[01:56.02] የትላንትናው ወዳጆቼ
[02:04.27] ዛሬ ሲሆኑ ጠላቶቼ
[02:08.79] የትላንትናው ወዳጆቼ
[02:13.83] ዛሬ ሲሆኑ ጠላቶቼ
[02:17.83] ባክኜ ቀረሁ
[02:21.02] ባክኜ ቀረሁ
[02:23.42] በዓለም ላይ ተንከራትቼ
[02:31.12] የአባቴ ቤት ሲናፍቀኝ
[02:36.43] ፍቅሩ ምህረቱ ትዝ ሲለኝ
[02:40.69] የአባቴ ቤት ሲናፍቀኝ
[02:45.73] ፍቅሩ ምህረቱ ትዝ ሲለኝ
[02:49.98] ሁሉንም ትቼ
[02:53.16] ሁሉንም ትቼ
[02:55.29] ድንግል ሆይ ዛሬ መጣሁኝ
[03:03.00] ልጁም አንድባል ባይገባኝ
[03:08.04] ባሪያህ እሆን ዘንድ ቢፈቅድልኝ
[03:12.56] ልጁም አንድባል ባይገባኝ
[03:17.33] ባሪያህ እሆን ዘንድ ቢፈቅድልኝ
[03:21.59] ጎስቋላ ልጁ ደካማ ልጁ
[03:24.51] ድንግል ሆይ ዛሬ መጣሁ
[03:34.60] እናቴ አንቺን ንቄ ትቼ
[03:39.65] የአባቴን ቤት እረስቼ
[03:43.90] እናቴ አንቺን ንቄ ትቼ
[03:48.41] የአባቴን ቤት እረስቼ
[03:53.20] ተሰቃየሁን ተንከራተትኩኝ
[03:57.71] ልደሰት ባለም ገብቼ
[04:05.42] አባቴ ሲያየኝ ተደስቶ
[04:10.19] ጎረቤቶቹን ሁሉን ጠርቶ
[04:14.97] ሠርጉን ደገስ
[04:18.17] አባቴ ሲያየኝ ተደስቶ
[04:24.01] ጎረቤቶቹን ሁሉን ጠርቶ
[04:24.54] ሠርጉን ደገስ
[04:26.93] ሠርጉን ደገስ
[04:28.79] የበደልኩትን ረስቶ
[04:35.96] እስካሁን ድረስ በድያለው
[04:40.47] አለም ደና ሁኝ አብቅቻለው
[04:45.26] እስካሁን ድረስ በድያለው
[04:50.04] አለም ደና ሁኝ አብቅቻለው
[04:53.49] ወደ አባቴ ቤት
[04:56.15] ወደ አባቴ ቤት
[04:59.07] ዳግመኛ ተመልሻለው
[05:03.06] ወደ አባቴ ቤት
[05:05.18] ወደ አባቴ ቤት
[05:07.83] ዳግመኛ ተመልሻለው
[05:11.56] ወደ አባቴ ቤት
[05:14.21] ወደ አባቴ ቤት
[05:16.87] ዳግመኛ ተመልሻለው
