Lrc Player

122 ምክሆን ለደናግል

Unknown artist
[04:46.71]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:14.62] ማርያም ድንግል ምክሆን ለደናግል

[00:23.38] ይእቲኬ ቤተ ምስአል ዘአስተአጸቡ ታቀልል

[00:34.27] ማርያም ድንግል ምክሆን ለደናግል

[00:42.78] ይእቲኬ ቤተ ምስአል ዘአስተአጸቡ ታቀልል

[00:52.87] ለኩሉ ፍጥረት ትተነብል በአክናፈ መላእክት ትትኬለል

[01:05.89] ይእቲ ተዐቢ እምኪሩቤል ወትፈደፍድ እምሱራፌል

[01:18.25] ለኩሉ ፍጥረት ትተነብል በአክናፈ መላእክት ትትኬለል

[01:30.47] ይእቲ ተዐቢ እምኪሩቤል ወትፈደፍድ እምሱራፌል

[01:42.42] ማርያም ድንግል መመኪያቸው የደናግል እርሷም

[01:52.78] እኮ የምልጃ ቤት ናት የሚያስጨንቀውን የምታቀልል

[02:02.34] ማርያም ድንግል መመኪያቸው የደናግል እርሷም

[02:11.37] እኮ የምልጃ ቤት ናት የሚያስጨንቀውን የምታቀልል

[02:21.73] ለፍጥረት ሁሉ ትማልዳለች በመላእክት ክንፎችም ትጋረዳለች

[02:33.95] እርሷ ትበልጣለች ከኪሩቤል ደግሞም ትልቃለች ከሱራፌል

[02:46.70] ለፍጥረት ሁሉ ትማልዳለች በመላእክት ክንፎችም ትጋረዳለች

[02:58.39] እርሷ ትበልጣለች ከኪሩቤል ደግሞም ትልቃለች ከሱራፌል

[03:10.34] ማርያም ድንግል ምክሆን ለደናግል

[03:18.57] ይእቲኬ ቤተ ምስአል ዘአስተአጸቡ ታቀልል

[03:28.40] ማርያም ድንግል ምክሆን ለደናግል

[03:36.11] ይእቲኬ ቤተ ምስአል ዘአስተአጸቡ ታቀልል

[03:46.20] ለኩሉ ፍጥረት ትተነብል በአክናፈ መላእክት ትትኬለል

[03:58.16] ይእቲ ተዐቢ እምኪሩቤል ወትፈደፍድ እምሱራፌል

[04:05.86] ለኩሉ ፍጥረት ትተነብል በአክናፈ መላእክት ትትኬለል

[04:21.53] ይእቲ ተዐቢ እምኪሩቤል ወትፈደፍድ እምሱራፌል