Lrc Player
097-Ney Ney
Unknown artist
[01:06.17]·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:12.14] ነይ ነይ ማርያም ወላዲተ አምላክ
[00:18.80] የፃድቃን እመቤት የመላእክት እኅት/፪/
[00:23.05] ነይ ነይ ማርያም ወላዲተ አምላክ
[00:29.44] የፃድቃን እመቤት የመላእክት እኅት/፪/
[00:33.95] ሁላችሁ እመኗት ከልብ አማላጅ ናትና በእውነት
[00:39.00] እናመስግናት እናወድሳት አማላጅ ኪዳነ ምሕረት
[00:43.77] ሁላችሁ እመኗት ከልብ አማላጅ ናትና በእውነት
[00:52.81] እናመስግናት እናወድሳት አማላጅ ኪዳነ ምሕረት
