አለምን_ዙሬ_አዬሁት
[00:07.35] አለምን ዞሬ አየሁት
[00:08.93] ሁሉን በተራ ቀመስኩት
[00:10.00] አለምን ዞሬ አየሁት
[00:10.26] ሁሉን በተራ ቀመስኩት
[00:10.52] ፈፅሞ የለም /2/
[00:10.52] ሰላም እንደ ልጂሽ ቤት
[00:10.79] ሀብቴን ንብረቴን ጨረስኩና
[00:11.05] ጉልበቴ ሁሉ ደከመና /2/
[00:11.85] ጎስቋላ ሆንኩኝ /2/
[00:12.12] ደካማ የሌለው ጤና
[00:12.12] ስቃ አሳስቃ ተቀብላ
[00:12.65] መልኳን አስውባ ተኳኩላ /2/
[00:15.30] ዛሬ ጣላችኝ /2/
[00:15.30] ይቺ አለም አይረባም ብላ
[00:15.57] የትላንትናው ወዳጆቼ
[00:15.84] ዛሬ ሲሆኑ ጠላቶቼ /2/
[00:15.84] ባክኜ ቀረሁ /2/
[00:16.11] በዓለም ላይ ተንከራትቼ
[00:16.38] የአባቴ ቤት ሲናፍቀኝ
[00:16.38] ፍቅሩ ምህረቱ ትዝ ሲለኝ
[00:16.64] ሁሉንም ትቼ/2/
[00:16.91] ድንግል ሆይ ዛሬ መጣሁኝ
[00:16.91] ልጁም አንድባል ባይገባኝ
[00:17.16] ባሪያህ እሆን ዘንድ ቢፈቅድልኝ /2/
[00:17.16] ጎስቋላ ልጁ ደካማ ልጁ
[00:17.43] ድንግል ሆይ ዛሬ መጣሁ
[00:17.70] እናቴ አንቺን ንቄ ትቼ
[00:20.36] የአባቴን ቤት እረስቼ
[00:20.36] ተሰቃየሁን ተንከራተትኩኝ
[00:20.63] ልደሰት ባለም ገብቼ
[00:00.00] አባቴ ሲያየኝ ተደስቶ
[00:00.00] ጎረቤቶቹን ሁሉን ጠርቶ
[00:00.00] ሠርጉን ደገስ /2/
[00:00.00] የበደልኩትን ረስቶ
[00:00.00] እስካሁን ድረስ በድያለው
[00:00.00] አለም ደና ሁኝ አብቅቻለው
[00:00.00] ወደ አባቴ ቤት/2/
[00:00.00] ዳግመኛ ተመልሻለው
