Lrc Player
13 Adergehlegnalna
Unknown artist
[01:35.25]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:25.70] አድርገህልኛልና በቸርነተህ አመሰግንሃለሁ እልል/፪/
[00:49.60] ለዓለመ ዓለም አማኑኤል እገዛልሃለሁ መድኃኔዓለም/፪/
[01:11.66] ቀኑ ጨልሞብኝ ዙሪያው ገደል ሆኖ
[01:16.71] የችግር አረንቋ ፊቴ ተደቅኖ
[01:22.81] ረዳት ያጣሁኝ በመሰለኝ ጊዜ
[01:28.13] ፈፅሞ አራቅህልኝ የልቤን ትካዜ
