Lrc Player

82 Yetbeb Hageruwa Wedit New

Unknown artist
[02:23.39]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:14.24] የጥበብ ሀገሯ ወዴት ነው

[00:23.54] ማደሪያዋስ ወዴት ነው

[00:31.25] የጥበብ ሀገሯ ወዴት ነው

[00:40.02] ማደሪያዋስ ወዴት ነው

[00:47.73] ቦታ ጎዳናዋ ከወዴት ተቃኘ

[00:59.69] ዝናና ወሬዋ ከወዴት ተገኘ

[01:11.63] ፈልጎ የገዛት ማነው በቀይ ወርቅ

[01:22.00] ባሕሩን ተሸግሮ ስሟን በማወቅ

[01:35.83] የጥበብ ሀገሯ ወዴት ነው

[01:44.62] ማደሪያዋስ ወዴት ነው

[01:52.34] የጥበብ ሀገሯ ወዴት ነው

[02:00.56] ማደሪያዋስ ወዴት ነው