Lrc Player
16 Misgana yegebal
Unknown artist
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:22.74] ምስጋና ይገባል ለአብ ዓለምን ሁሉ ለያዘ ምስጋና ይገባል ለወልድ ዓለምን ሁሉ ለፈጠረ(፪)
[00:59.38] ምስጋና ይገባል ለመንፈስ ቅዱስ በየዓመቱ ክረምትን ለሚከፍት(፪)
