Lrc Player

24 Yesemay misgana

Unknown artist
[01:44.26]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:07.34] የሰማይ ምስጋና ሃሌ ሉያ

[00:22.36] ያሬድ የሰማው የመላእክት ዜማ

[00:36.44] ቅዱስ/፫/ እግዚአብሔር የማይሞት ሕያው

[00:51.05] ቅዱስ/፫/ በኪሩቤል አድሮ የተቀደሰው

[01:06.46] ቅዱስ/፫/ መንበሩ በእሳት የተከበበው

[01:22.40] ሚካኤል ገብርኤል ከፊቱ ቆመው

[01:27.71] ያመሰግኑታል በአንድ ቃል ሆነው

[01:34.35] ቅዱስ/፫/ ብለው