001 አምላክ ዘበአማን
[00:26.53] አምላክ ዘበአማን ኢየሱስ ክርስቶስ
[00:41.48] እዉነተኛ ፈራጅ መንግስቱን የሚያወርስ
[00:55.84] ለድንግል ማርያም ልጅ ለዘለዓለም ጌታ
[01:02.25] ምስጋናን እናቅርብ ከጠዋት እስከ ማታ
[01:59.14] መስቀል ላይ ተሰቅሎ ዓለምን አድኗል
[02:07.95] ዲያብሎስን አስሮ መርገምን አጥፍቷል
[02:16.69] ኢየሱስ የሚለዉ መድኃኒት(2) ነዉ ስሙ
[02:24.81] ከክፉ ያድናል ልዩ ነዉ(2) ጣዕሙ
[00:00.00] ቅዱሱን ሥጋዉን የከበረ ደሙን
[00:00.00] ብሉ ጠጡ ያለ የሰዉ ልጅ እንዲድን
[00:00.00] ኢየሱስ ክርስቶስ የአማልክት(2) አምላክ የነገሥታት ንጉስ
[00:00.00] የጌቶችም ጌታ ዘለዓለም(2) ይወደስ
[00:00.00] በመንፈስ ቅዱስ ግብር ከድንግል ያለ አባት
[00:00.00] በተዋህዶ ከብሮ ተወልዷል በእዉነት
[00:00.00] ጥበብም በእጁ ነዉ ፈጣሬ(2) ዓለማት
[00:00.00] ኢየሱስ ክርስቶስ ርኅሩኅ(2) ነዉ ቸር አባት
[00:00.00] ♪
[00:00.00] አማላጅ አይደለም ነቢይም አይደለም ይነገር እዉነቱ
[00:00.00] ተማላጅ ነዉ እንጂ የነቢያት አምላክ ኃያል ጌትነቱ
[00:00.00] ለፍጡራን አምላክ ለሚምር(2) ለሚያድን
[00:00.00] ለሚያድል በረከት ሰላምን ሰላም እና ፍቅርን
[00:00.00] ለኢየሱስ ክርስቶስ እንስገድ የአምልኮ ስግደትን
