Lrc Player

28 Enamesgen

Unknown artist
[04:17.68]·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:21.68] እናመስግን አምላካችንን

[00:28.86] እናመስግን ፈጣሪያችንን

[00:36.05] ለዚህ ያደረሰንን

[00:41.09] ጨለማውን ገፎ ብርሃንን ለሰጠን

[00:49.32] ምስጋና ለእርሱ ይሁን ለኃያሉ ንጉሣችን

[01:01.00] ዘመናትን በዘመናት ያፈራርቃል

[01:11.36] ስለሁሉም ሁሉን ያውቃል

[01:16.41] ሳንለምነው የወደድነውን ይሰጠናል

[01:27.32] ከፈቃዱም ይሰማናል

[01:33.17] ውዳሴውን አዘጋጁ ያለዕረፍት

[01:39.27] በአዲስ ቅኔ ተቀኙለት

[01:47.25] በአዲስ መዝሙር ዘምሩለት

[01:53.09] እንደ ወዳጁ እንደ ዳዊት

[01:59.46] ዝናማትን ይሰጠናል በጊዜያቱ

[02:14.35] ፍጥረቱንም ይመግባል በየዕለቱ

[02:20.97] ኅልፈት የለው በመንግሥቱ

[02:26.56] ውዳሴውን አዘጋጁ ያለዕረፍት

[02:35.05] በአዲስ ቅኔ ተቀኙለት

[02:40.90] በአዲስ መዝሙር ዘምሩለት

[02:46.74] እንደ ወዳጁ እንደ ዳዊት

[02:52.85] ስሙ ታላቅ ኃያል ንጉሥ

[03:04.80] የሚሉለት ቅዱስ/፫/ መላእክቱ በሰማያት

[03:20.74] ምስጋናውን ያቀርባሉ ያለዕረፍት

[03:30.03] የተቤዠህ ፍጥረትህን

[03:37.47] ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን

[03:43.32] ውዳሴውን አዘጋጁ ያለዕረፍት

[03:49.70] በአዲስ ቅኔ ተቀኙለት

[03:58.46] በአዲስ መዝሙር ዘምሩለት

[04:04.04] እንደ ወዳጁ እንደ ዳዊት