Lrc Player
101 Yetnsayewu Brhan
Unknown artist
[02:19.94]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:16.91] የትንሣኤው ብርሃን የሰው ልጅ ሕይወት /፪/
[00:32.59] አዳምን መለሰው ከወጣበት ቤት /፪/
[00:46.93] እሰይ የምሥራች ደስ ይበላችሁ
[00:54.10] ሞትን ድል አድርጎ ተነሳላችሁ/፪/
[01:17.48] ያ በሙሴ ኦሪት የተነገረው/፪/
[01:32.90] ሞትን ዛሬ አጥፍቶ የተነሳው ነው /፪/
[01:46.98] እሰይ የምሥራች ደስ ይበላችሁ
[01:54.68] ሞትን ድል አድርጎ ተነሳላችሁ/፪/
