Lrc Player

30 Nu temelketulegn

Unknown artist
[01:48.93]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:18.23] ኑ ተመልከቱልኝ የአምላኬን ቸርነት

[00:27.00] አንደበት የለኝም ሥራውን ለማውራት

[00:34.71] ሠላምና ፍቅር በልቤ ተሞልቷል

[00:42.15] በምን ቋንቋ ላውራ ቃላት አጥረውኛል/፪/

[00:58.10] ሰማይ ጉም ቢመስል ቀላያት ቢናጉ

[01:05.79] የጥፋት አጋንንት እጅጉን ቢተጉ

[01:13.76] እኔን የሚጠብቅ ኃይሉን አይሠውርም

[01:20.94] እረኛዬ ከእኔ ዘወትር አይርቅም/፪/