Lrc Player

95 Zetegni Seat Sihon

Unknown artist
[01:16.73]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:12.63] ዘጠኝ ሠዓት ሲሆን አባት ሆይ

[00:20.06] በመስቀል ላይ ሆነህ አባት ሆይ

[00:26.17] ድምጽህን በማሰማት አባት ሆይ

[00:32.01] ነፍስህን ሰጠህ አባት ሆይ

[00:38.14] ክዋክብተ ሰማይ በሙሉ ረገፉ

[00:44.76] ጨረቃና ፀሐይ ደምን አጎረፉ

[00:51.40] ብርሃናት ጨለሙ ጠፍተው ተለያዩ

[00:57.25] ስጋን በመስቀል ላይ ተጋልጦ ስላዩ