Lrc Player
36 Yezemenat geta
Unknown artist
[01:26.70]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:17.96] የዕለት የዓመት የዘመናት ጌታ
[00:27.27] ለዚህ ላደረስከኝ ዘመኔን ሳትገታ
[00:33.64] አቀርብልሃለሁ የክብር ሰላምታ/፪/
[00:44.00] ኑ እናመስግን ከልባችን የሰማዩን አባታችንን
[00:58.08] ለዚህ ዕለት ለዚህ ዓመት ላደረሰን ሁላችንን
