Lrc Player

92 Yemaymotew Mote

Unknown artist
[03:58.21]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:15.29] ኦ - የማይሞተው ሞተ /፪/

[00:47.42] ሄደ ቀራንዮ እየተጎተተ

[01:02.56] ወድቆ የተነሳ እንዲያ እያቃተተ

[01:17.69] ሞትን ይሽረው ዘንድ የማይሞተው ሞተ /፪/

[01:50.38] እጅና እግሩን ታስሮ ሄደ አደባባይ

[01:59.94] እየተገረፈ ታግሶ ስቃይ

[02:08.20] አለቀሰች ቆማ ድንግል ማርያም

[02:16.98] ተሰቅሎባት ልጇ መድኃኔዓለም

[02:25.47] ኦ - የማይሞተው ሞተ /፪/

[02:54.44] ሄደ ቀራንዮ እየተጎተተ

[03:09.06] ወድቆ የተነሳ እንዲያ እያቃተተ

[03:23.41] ሞትን ይሽረው ዘንድ የማይሞተው ሞተ /፪/