Lrc Player
96 Mdr Tsedachi
Unknown artist
[02:52.99]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:13.52] ምድር ፀዳች ሐሴት አደረገች
[00:21.21] ምድር ፀዳች ከእድፍ ነጻች
[00:28.91] በክርስቶስ ደም በእውነት ታጠበች /፪/
[00:52.29] ሴቶች ትንሣኤውን ሲያወሩ በደስታ/፪/
[01:10.09] ጮሃ ስትመሰክር ምድር አፍዋን ከፍታ/፪/
[01:28.15] የተዘጋው ዓለት ሲገለባበጥ /፪/
[01:45.42] ምን ተናገሩ አይሁድ ከፍርድ ለማምለጥ
[01:54.20] አያልቅባቸውም የእነሱ ፈሊጥ/፪/
[02:11.99] ምድር ፀዳች ሐሴት አደረገች
[02:19.96] ምድር ፀዳች ከእድፍ ነጻች
[02:27.41] በክርስቶስ ደም በእውነት ታጠበች /፪/
