Lrc Player
94 Mdre Keraniwe
Unknown artist
[02:25.92]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:09.73] ምድረ ቀራንዮ ምድረ ጎልጎታ /፪/
[00:27.79] መድኃኒት ክርስቶስ በአንቺ ተንገላታ
[00:32.05] የዓለም መድኃኒት በአንቺ ተንገላታ
[00:40.02] መስክሪ አንቺ ምድር ግዑዚቷ ስፍራ /፪/
[01:02.07] መድኃኒት ክርስቶስ ያየብሽ መከራ
[01:17.19] ደሙ እንደ ውኃ ሲወርድ በመስቀሉ ላይ /፪/
[01:33.41] መከራን ሲቀበል በዚያች ምድር ላይ /፪/
[01:47.21] ምድረ ቀራንዮ ምድረ ጎልጎታ /፪/
[02:01.56] መድኃኒት ክርስቶስ በአንቺ ተንገላታ
[02:09.26] የዓለም መድኃኒት በአንቺ ተንገላታ
