Lrc Player

004.Dink Newu

Unknown artist
[01:42.48]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:01.45] ድንቅ ነው ልዩ ነው ልዑል የኛ ጌታ /፪ /

[00:08.32] ምስጋና ይድረሰው ከጠዋት እስከ ማታ

[00:15.07] አዝ....

[00:41.34] የማይመረመር በሰው ልጅ ኅሊና

[00:48.50] ረቂቀ ባህርይ ገናና ነውና

[00:54.21] ያለ የነበረ ከዘመናት በፊት

[00:59.34] ለዘለዓለም ኗሪ ፈጣሬ ዓለማት

[01:05.34] አዝ...

[00:00.00] በፍጥረት ሁሉ የሚመሰገነው

[00:00.00] ኃያሉ ጌታችን በ ዉነት ልዩ ነው

[00:00.00] በፍጹም ልዩ ነው የእርሱ ጌትነቱ

[00:00.00] አልፋና ዖሜጋ ጽኑ ነው መንግሥቱ

[00:00.00] አዝ....

[00:00.00] አዳምን ለማዳን ፍጹም በመውደዱ

[00:00.00] የማይሞተው አምላክ ሞተ በፈቃዱ

[00:00.00] ምሥጢሩ ረቂቅ ነው ለሰዎች አእምሮ

[00:00.00] ፍቅሩ ያስደንቃል ስናየው ”

[00:00.00] ....