Lrc Player

165.Beseme Ab Weweld

Unknown artist
[03:12.55]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:11.05] በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ

[00:18.49] ተግባረ ተክለ አብ ብእሴ ሞገስ/፪/

[00:30.44] ይነገር ይሰማ እስከ አጽናፍ ድረስ

[00:37.62] የሚሆን ነውና ለሕሙማን ፈውስ/፪/

[00:49.57] በቃል ኪዳኑ አምነሽ ለሰጠው ፈጣሪ

[00:55.62] ለምግባረ ሠናይ ነፍሴ ተጣጣሪ /፪/

[01:06.79] ጋሻና ጦር ይዞ ከማደን አራዊት

[01:13.68] የሰው ልጅ እንዲያድን ሥላሴ መረጡት/፪/

[01:25.64] እግዚአ አጋእዝት ጸጋን የሚሰጡ

[01:32.55] ተክለ ሃይማኖት ብለው ስሙንም ለወጡ/፪/

[01:44.51] በቃል ኪዳኑ አምነሽ ለሰጠው ፈጣሪ

[01:50.46] ለምግባረ ሠናይ ነፍሴ ተጣጣሪ /፪/

[02:01.62] በኪደተ እግሩ ኢትዮጵያን ቀድሶ

[02:08.79] መጣ ደብረ አስቦ በመንፈስ ገስግሶ/፪/

[02:19.68] እግሩ እንኳን ቢሰበር በመቆም ብዛት

[02:24.24] ለሰባት ዓመታት ጸና በጸሎት/፪/

[02:38.84] በቃል ኪዳኑ አምነሽ ለሰጠው ፈጣሪ

[02:44.69] ለምግባረ ሠናይ ነፍሴ ተጣጣሪ /፪/

[02:56.12] በቃል ኪዳኑ አምነሽ ለሰጠው ፈጣሪ

[03:02.49] ለምግባረ ሠናይ ነፍሴ ተጣጣሪ /፪/