Lrc Player
002.Eminet Tesfa Fikir
Unknown artist
[03:12.68]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:09.90] እምነት ተስፋ ፍቅር ከሌለኝ ለእኔ በምድር
[00:21.08] መሥራት ከንቱ ነው ምግባር ትንቢት መናገር ምሥጢር/፪/
[00:41.26] እምነት ከሥራ ቢኖረኝ ፍቅር ከሌለኝ ከንቱ ነኝ
[00:51.35] እንደ ሚጮህ ናስ ሆኛለሁ ባዶ ዕቃ ሆኜ እቀራለሁ/፪/
[01:10.50] ያስታግሳል ፍቅር ያስተዛዝናል ፍቅር
[01:20.08] አያቀናናም ፍቅር አያስመካም ፍቅር
[01:29.65] አያስታብይም ፍቅር ክፉ አያሠራም ፍቅር
[01:39.74] እውነት ይወዳል ፍቅር ዐመፅ ይጠላል ፍቅር /፪/
[01:49.31] ያለኝን ሁሉ ባካፍል ሥጋዬን ከእሳት ብጥል
[01:58.59] ፍቅር ከሌለኝ አይጠቅምም ከዳግም ጥፋት አልድንም/፪/
[02:17.46] ትንቢትም ቢሆን ይቀራል
[02:22.24] ልሳንም ቢሆን ይሻራል
[02:26.50] ዕውቀትም ቢሆን ይጠፋል
[02:31.54] ጉልበትም ቢሆን ይደክማል
[02:36.05] ዕውቀትም ቢሆን ይጠፋል
[02:40.56] ጉልበትም ቢሆን ይደክማል
[02:45.10] እምነት ተስፋ ፍቅር የእነዚህ ሦስቱ ነገር
[02:54.38] ፀንተው ይኖራሉ በምድር ከሁሉ በላይ ፍቅር /፫/
