Lrc Player

169.Amlakomu lekrestian

Unknown artist
[01:58.07]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:11.32] አምላኮሙ ለክርስቲያን ተመሲሎ ሰብአ መጽአ ኅቤየ ወይቤላ ቅዱስ ጊዮርጊስ /፪/

[00:45.05] አንሰ ኢኮንኩ አምላክ አላ ገብረ አምላክ አነ /፪/

[01:06.84] የክርስቲያን አምላካቸው ሰውን ተመስሎ መጣ ወደ እኔ ቅዱስ ጊዮርጊስ አላት /፪/

[01:37.92] እኔስ አምላክ አይደለሁም የአምላክ አገልጋይ ነኝ እንጂ /፪/