Lrc Player

170.Kidusan Tsadkan

Unknown artist
[01:41.60]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:00.43] ቅዱሳን ጻድቃን ነቢያት ሐዋርያት /፪/

[00:17.43] ይለመኑናል ይታደጉናል ያማልዱናል ያስታርቁናል /፪/

[00:41.08] የእግዚአብሔር ዓይኖቹ ከቅዱሳኖቹ

[00:53.56] የእግዚአብሔር ጆሮዎቹ ወደ ጻድቃኖቹ

[00:59.13] ሁልጊዜ ነውና ሳይለይ ከእነርሱ

[01:05.24] ጻድቃን ሰማዕታት ስለ እኛ ሲያለቅሱ

[01:11.63] ቅዱሳን ጻድቃን ነቢያት ሐዋርያት /፪/

[01:29.95] ይለመኑናል ይታደጉናል ያማልዱናል ያስታርቁናል /፪/