Lrc Player
171.Beyegedamatu
Unknown artist
[01:23.64]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:04.69] በየገዳማቱ በየበረሃው ውስጥ
[00:11.05] ስለተሰደዱ ፍቅርህን በመምረጥ
[00:16.37] የዓለም ውዳቂ ምናምንቴ ሆነው
[00:21.15] ስለፍቅርህ ሲሉ ክብራቸውን ትተው
[00:27.79] እግዚአብሔር ሆይ ማረን /፪/
[00:31.77] የዓለም ውዳቂ ጉድፍ በተባሉት
[00:36.82] በምድር እየኖሩ በጽድቅ ሕይወት ባሉት
[00:41.86] ዓለምንና አምሮቷን ትተው በመነኑት
[00:46.40] እግዚአብሔር ሆይ ማረን እግዚአብሔር ሆይ ማረን /፪/
[00:57.54] ሕያዋን በሆኑት እስከ ዘለዓለም
[01:06.83] ከኢየሱስ ጋራ ሞተው በመስቀል ዓለም
[01:09.75] ዓለም በናቃቸው እነሱም በናቁት
[01:11.88] አምላክ ራራልን አትጨክን በእውነት /፪/
