Lrc Player
009. DENKE NEW
Unknown artist
[03:08.21]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:08.63] ኦ አምላክ ዘለዓለም/፪/
[00:25.37] ቀዳሚ ወደኃሪ ዘአልብከ ጥንት
[00:34.66] ቀዳሚ ወደኃሪ ወኢተፍጻሚት
[00:44.50] መጀመሪያ የለህ አይታወቅም
[00:53.00] መጨረሻ የለህ አይታወቅም
[01:02.02] አይደረስበት አመጣጥህ ድንቅ ነው ጥበብህ/፪/
[01:21.42] ኦ አምላክ ዘለዓለም/፪/
[01:38.71] ቀዳሚ ወደኃሪ ዘአልብከ ጥንት
[01:48.27] ቀዳሚ ወደኃሪ ወኢተፍጻሚት
[01:57.57] ወሰን የለህ ኃያል ጌታ
[02:04.49] የመላህ ነህ ሁሉም ቦታ
[02:11.92] አይታይም ስትወረውር
[02:18.82] ሲመታ እንጂ ያንተ በትር/፪/
[02:32.12] ኦ አምላክ ዘለዓለም/፪/
[02:49.42] ቀዳሚ ወደኃሪ ዘአልብከ ጥንት
[02:58.19] ቀዳሚ ወደኃሪ ወኢተፍጻሚት
