Lrc Player

013.Egziabeher hoy Ewedehalehu

Unknown artist
[02:04.42]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:12.09] እግዚአብሔር ሆይ እወድሃለሁ

[00:20.32] ስለስምህ እዘምራለሁ

[00:27.50] ፍቅርህ እኔን ይመስጠኛል

[00:34.94] እንደ እግዚአብሔር ከየት ይገኛል /፪/

[00:50.08] ዓለም ሁሉ በጠላኝ ጊዜ

[00:56.98] ስንገላታ ይዞኝ ትካዜ

[01:04.43] አንተ ከኔ አልተለየህም

[01:12.14] እግዚአብሔር ሆይ ወደር የለህም /፪/

[01:26.77] እግዚአብሔር ሆይ እወድሃለሁ

[01:34.46] ስለስምህ እዘምራለሁ

[01:41.37] ፍቅርህ እኔን ይመስጠኛል

[01:49.35] እንደ እግዚአብሔር ከየት ይገኛል /፪/