Lrc Player

206-And Gize Yeziabhear Hognalehu

Unknown artist
[01:02.85]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:11.66] አንድ ጊዜ የእግዚአብሔር ሆኛለሁ

[00:19.17] በፍቅሩ ተስቤ በደሙ ድኛለሁ

[00:25.42] ዓለም ተይኝ ንቄ ትቼሻለሁ

[00:35.16] ጥበበኛው ሰይጣን በመጣው ቢመጣ

[00:42.17] ዳግም ተመልሼ ከእግዚአብሔር ላልወጣ

[00:47.42] ከመስቀሉ ግርጌ አርፌ እኖራለሁ

[00:53.42] ዓለም ተይኝ ንቄ ትቼሻለሁ