Lrc Player

015.Iyemselkimu zema

Unknown artist
[02:00.64]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:05.97] ኢይምሰልክሙ ዘመጻእኩ እሳሮሙ ለኦሪት ወለነቢያት

[00:20.32] ወኢከመ እንስቶሙ አላ ዳእሙ ዘእንበለ ከመ እፈጽሞሙ

[00:45.82] ይቤ እግዚእ በወንጌለ ሰላሙ አማኑኤል ስሙ ማርያም እሙ፡፡

[01:06.83] አማኑኤል የተባለ በሥጋ ከእመቤታችን ማርያም የተወለደ

[01:24.37] ጌታ የሠላሙ ቃል በሆነች ወንጌል ኦሪትንና ነቢያትን

[01:48.28] ልፈጽማቸው እንጂ ለመሻር የመጣሁ አይምሰላችሁ አለ፡፡