Lrc Player

017.SerA lene

Unknown artist
[02:03.98]·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:09.17] ሠርዓ ለነ ሰንበተ ለዕረፍተ ዚአነ

[00:46.64] ሠራልን ሰንበትን ለዕረፍታችን

[01:22.75] በስድስቱ ቀናት ሁሉን ነገር ሠርቶ

[01:33.11] ሰባተኛዋን ቀን ለዕረፍት አዘጋጅቶ

[01:37.10] ለሁላችን ሰጠን ከቀናት ለይቶ

[01:44.53] ሠርዓ ለነ ሰንበተ ለእረፍተ ዚአነ