Lrc Player

021.Kewegene gara

Unknown artist
[04:45.57]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:10.52] ከወገኔ ጋራ እዘምራለሁኝ

[00:16.37] በደስታ በሀሴት ስሙን እጠራለሁኝ

[00:21.96] ምግብና መጠጤ አምላኬ ነውና

[00:28.07] ዘወትር አቀርባለሁ ለጌታ ምስጋና /፪/

[00:34.16] ምግብና መጠጤ አምላኬ ነውና

[00:40.00] ዘወትር አቀርባለሁ ለጌታ ምስጋና /፪/

[00:46.12] ከወገኔ ጋራ እዘምራለሁኝ

[00:51.43] በደስታ በሀሴት ስሙን እጠራለሁኝ

[00:57.03] ምግብና መጠጤ አምላኬ ነውና

[01:02.87] ዘወትር አቀርባለሁ ለጌታ ምስጋና /፪/

[01:08.45] ምግብና መጠጤ አምላኬ ነውና

[01:14.30] ዘወትር አቀርባለሁ ለጌታ ምስጋና /፪/

[01:20.13] ሕዝቡ ተሰብስቦ በቤተክርስቲያን

[01:25.70] ሲዘምር ደስ ይላል በአንድነት ሆነን

[01:31.82] በረከት ይሞላል ዝማሬው ይገርማል /፪/

[01:37.15] ከእጣኑ ጋራ ወደላይ ይወጣል

[01:43.52] በረከት ይሞላል ዝማሬው ይገርማል /፪/

[01:49.10] ከእጣኑ ጋራ ወደላይ ይወጣል

[01:54.94] ከወገኔ ጋራ እዘምራለሁኝ

[02:00.54] በደስታ በሀሴት ስሙን እጠራለሁኝ

[02:06.10] ምግብና መጠጤ አምላኬ ነውና

[02:11.68] ዘወትር አቀርባለሁ ለጌታ ምስጋና /፪/

[02:17.52] ምግብና መጠጤ አምላኬ ነውና

[02:23.10] ዘወትር አቀርባለሁ ለጌታ ምስጋና /፪/

[02:28.94] ቀሳውስቱ ሌሊት ማኅሌት ሲያቀርቡ

[02:34.52] ከመላእክቱ ጋር ወረብ ሲወርቡ

[02:40.10] ብርሃኑን ለብሰን በደስታ ስንዘምር

[02:45.95] ምስጋናው ልዩ ነው ኅሊና ሲሰውር /፪/

[02:51.79] ብርሃኑን ለብሰን በደስታ ስንዘምር

[02:57.64] ምስጋናው ልዩ ነው ኅሊና ሲሰውር /፪/

[03:03.48] ከወገኔ ጋራ እዘምራለሁኝ

[03:09.06] በደስታ በሀሴት ስሙን እጠራለሁኝ

[03:14.64] ምግብና መጠጤ አምላኬ ነውና

[03:20.21] ዘወትር አቀርባለሁ ለጌታ ምስጋና /፪/

[03:26.06] ምግብና መጠጤ አምላኬ ነውና

[03:31.63] ዘወትር አቀርባለሁ ለጌታ ምስጋና /፪/

[03:37.47] የእግዚአብሔርን ሥራ ኑና ተመልከቱ

[03:43.06] ሰዎች ሲዘምሩ እንደ መላእክቱ

[03:48.64] የጽጌው ማኅሌት የትንሣኤው ደስታ

[03:54.75] ልዩ ዝማሬ ነው እንዳይመስለን ተርታ /፪/

[04:00.05] የጽጌው ማኅሌት የትንሣኤው ደስታ

[04:05.63] ልዩ ዝማሬ ነው እንዳይመስለን ተርታ /፪/

[04:11.76] ከወገኔ ጋራ እዘምራለሁኝ

[04:17.35] በደስታ በሀሴት ስሙን እጠራለሁኝ

[04:22.93] ምግብና መጠጤ አምላኬ ነውና

[04:28.51] ዘወትር አቀርባለሁ ለጌታ ምስጋና /፪/

[04:34.36] ምግብና መጠጤ አምላኬ ነውና

[04:39.92] ዘወትር አቀርባለሁ ለጌታ ምስጋና /፪/