Lrc Player

41 Yakebrwa lesenbet

Unknown artist
[02:28.51]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:32.02] ያከብርዋ ለሰንበት መላእክት በሰማያት

[00:56.32] ጻድቃን በውስተ ገነት

[00:00.00] ወኲሉ ፍጥረት ዓሣት ወአናምርት

[00:00.00] እለ ውስጠ ደይን ያዕረፉ ባቲ

[00:00.00] እስመባቲ አዕረፈ እምኲሉ ግብሩ

[00:00.00] ያከብሯታል ሰንበትን መላእክት በሰማያት

[00:00.00] ጻድቃንም በገነት

[00:00.00] ፍጥረታት በሙሉ ዓሣዎችና አንበሪዎች

[00:00.00] በመቃብር ያሉ ያከብሯታል

[00:00.00] አምላክ በእርሷ እንዳረፈ ከሥራው ሁሉ