30.Basemat Gize
[00:08.91] ስሙ ገብርኤል የተባለ ለድንግል ነገራት መልካም ዜና
[00:18.47] እንደምትወልደው ወልድን በድንግልና /፪/
[00:30.69] ባሰማት ጊዜ ቃሉን ቅዱስ ገብርኤል በለዛ
[00:40.25] ድንግል ቀረበች ወደ እርሱ ፍፁም ትህትናን ይዛ
[00:48.22] ትፀንሻለሽ ሲላት መልአኩ ፍፁም በልቧ ሳትመካ
[00:57.25] እንደ ቃልህ ይሁን አለችው በቃሉ ተማርካ /፪/
[01:11.06] ባሰማት ጊዜ ቃሉን ቅዱስ ገብርኤል በለዛ
[01:20.63] ድንግል ቀረበች ወደ እርሱ ፍፁም ትህትናን ይዛ
[01:28.60] የዓለም መድኀኒት ነውና ከአንቺ የሚወለደው በመንፈስ ቅዱስ
[01:37.92] ትሰይሚዋለሽ ስሙንም ብለሽ ኢየሱስ /፪/
[01:51.72] ባሰማት ጊዜ ቃሉን ቅዱስ ገብርኤል በለዛ
[02:01.01] ድንግል ቀረበች ወደ እርሱ ፍፁም ትህትናን ይዛ
[02:08.99] ዕፁብ ድንቅ ነው ሁልጊዜ ለድንግል ማርያም የተሰጣት ክብር
[02:17.75] የአምላክ እናት ሆኖ መመረጥ ከሴቶች መካከል /፪/
[02:31.04] ባሰማት ጊዜ ቃሉን ቅዱስ ገብርኤል በለዛ
[02:40.33] ድንግል ቀረበች ወደ እርሱ ፍፁም ትህትናን ይዛ
[02:46.98] ጸጋን የተመላሽ ድንግል ሆይ ይገባሻል ለአንቺ ክብርና ምስጋና
[02:56.55] የፍጥረታት ጌታ ሁል ጊዜም ከአንቺ ጋር ነውና /፪/
[03:09.30] ባሰማት ጊዜ ቃሉን ቅዱስ ገብርኤል በለዛ
[03:18.06] ድንግል ቀረበች ወደ እርሱ ፍፁም ትህትናን ይዛ
[03:25.77] ባሰማት ጊዜ ቃሉን ቅዱስ ገብርኤል በለዛ
[03:35.33] ድንግል ቀረበች ወደ እርሱ ፍፁም ትህትናን ይዛ
