Lrc Player
120 Mikhon ledenagle
Unknown artist
[03:00.64]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:16.11] ማርያም ድንግል ምክሆን ለደናግል
[00:23.82] ይእቲኬ ቤተ ምስአል ዘአስተአጸቡ ታቀልል
[00:33.91] ማርያም ድንግል ምክሆን ለደናግል
[00:42.41] ይእቲኬ ቤተ ምስአል ዘአስተአጸቡ ታቀልል
[00:51.45] ለኩሉ ፍጥረት ትተነብል በአክናፈ መላእክት ትትኬለል
[01:03.66] ይእቲ ተዐቢ እምኪሩቤል ወትፈደፍድ እምሱራፌል
[01:14.81] ለኩሉ ፍጥረት ትተነብል በአክናፈ መላእክት ትትኬለል
[01:26.50] ይእቲ ተዐቢ እምኪሩቤል ወትፈደፍድ እምሱራፌል
[01:37.67] ማርያም ድንግል መመኪያቸው የደናግል እርሷም
[01:47.76] እኮ የምልጃ ቤት ናት የሚያስጨንቀውን የምታቀልል
[01:56.00] ማርያም ድንግል መመኪያቸው የደናግል እርሷም
[02:06.08] እኮ የምልጃ ቤት ናት የሚያስጨንቀውን የምታቀልል
[02:14.59] ለፍጥረት ሁሉ ትማልዳለች በመላእክት ክንፎችም ትጋረዳለች
[02:26.00] እርሷ ትበልጣለች ከኪሩቤል ደግሞም ትልቃለች ከሱራፌል
[02:36.90] ለፍጥረት ሁሉ ትማልዳለች በመላእክት ክንፎችም ትጋረዳለች
[02:48.32] እርሷ ትበልጣለች ከኪሩቤል ደግሞም ትልቃለች ከሱራፌል
