Lrc Player

እመ አምላክ ሙሽራ ነሽ

Unknown artist
[04:57.46]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:23.03] እመ አምላክ ሙሽራ ነሽ /፪/

[00:30.20] ለቃል ማደሪያ ለመሆን የበቃሽ ኧኸ/

[00:37.64] አሥራ ሁለት ዓመት ቤተመቅደስ የኖርሽ

[00:41.36] የመመረጥ ጸጋ ከጌታ ያገኘሽ

[00:45.34] በአብሣሪው መልአክ እጹብ ድንቅ ዜና

[00:49.06] ከሰማይ መጣልሽ አቋርጦ ደመና

[00:52.51] እመ አምላክ ሙሽራ ነሽ /፪/

[01:00.22] ለቃል ማደሪያ ለመሆን የበቃሽ ኧኸ/

[01:14.83] በስድስተኛው ወር ተልኮ ገብርኤል

[01:18.54] ቤተመቅደስ ገባ ሊያበሥራት ለድንግል

[01:22.53] በልዩ ሰላምታ ሰላም ለኪ ያለሽ

[01:26.51] የክርስቶስ እናት በጣም ደስ ይበልሽ

[01:30.23] እመ አምላክ ሙሽራ ነሽ /፪/

[01:37.41] ለቃል ማደሪያ ለመሆን የበቃሽ ኧኸ/

[01:52.28] መላእክት በሰማይ ያመሰግኑሻል

[01:56.00] ክብር ለአምላክ እናት ይድረሳት ይሉሻል

[01:59.72] በማኅጸንሽ ቢያድር የሠራዊት ጌታ

[02:03.70] ለመሆን ተመረጥሽ የአምላክ ቅዱስ ቦታ

[02:07.42] እመ አምላክ ሙሽራ ነሽ /፪/

[02:14.86] ለቃል ማደሪያ ለመሆን የበቃሽ ኧኸ/

[02:29.47] የፈጣሪ እናት መሆንሽን ተረድቶ

[02:33.18] ሰላም ላንቺ ይሁን አለሽ እጅ ነሥቶ

[02:37.17] ከፍጡራን ሁሉ አንቺ ትበልጫለሽ

[02:41.15] ገብርኤል ተልኮ ደስታን አበሰረሽ

[02:44.87] እመ አምላክ ሙሽራ ነሽ /፪/

[02:51.78] ለቃል ማደሪያ ለመሆን የበቃሽ ኧኸ/

[03:06.66] ምንኛ ድንቅ ነው ድንግል የአንቺ ብሥራት

[03:10.64] ጌታን ትወልጃለሽ የሚል ቃልን መስማት

[03:14.62] ይሁንልኝ ብለሽ ቃሉን የተቀበልሽ

[03:18.08] ድንግል ሆይ እናቴ እጅግ ልዩ እኮነሽ

[03:21.79] እመ አምላክ ሙሽራ ነሽ /፪/

[03:29.23] ለቃል ማደሪያ ለመሆን የበቃሽ ኧኸ/

[03:43.84] ንጽህት ሙሽራ አምላክ ያደረብሽ

[03:47.83] ድንግል የእኛ ሞገስ ጸጋ በረከትሽ

[03:51.54] ማንም ያልታደለው ተሰጥቷታል

[03:55.53] እኛንም ይጎብኘን ቅዱሱ መንፈሷ

[03:59.53] እመ አምላክ ሙሽራ ነሽ /፪/

[04:06.42] ለቃል ማደሪያ ለመሆን የበቃሽ ኧኸ/

[04:21.03] እመ አምላክ ሙሽራ ነሽ /፪/

[04:28.20] ለቃል ማደሪያ ለመሆን የበቃሽ ኧኸ/

[04:42.28] እመ አምላክ ሙሽራ ነሽ /፪/

[04:49.19] ለቃል ማደሪያ ለመሆን የበቃሽ ኧኸ/