Lrc Player

038.Yohanisni Halo

Unknown artist
[05:17.03]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:25.63] ዮሐንስኒ ሀሎ ያጠምቅ/፪/ በሄኖን

[00:43.68] ያጠምቅ በሄኖን

[00:49.73] መንግሥተ ሰማያት ቀርባለች እያለ

[00:55.04] ዮሐንስ ሲያሰተምር ማነው ያስተዋለ

[01:02.22] እንደ ተናገረ አዋጅ ነጋሪው

[01:08.59] ተራራው ዝቅ ይበል ይሙላ ጎድጓዳው

[01:19.48] ዮሐንስኒ ሀሎ ያጠምቅ/፪/ በሄኖን

[01:37.35] ያጠምቅ በሄኖን

[01:42.41] እድገቱ ምናኔ ትምህርቱ ንስሐ

[01:48.51] የጣዝማ ማር በልቶ ኖረ በበረሃ

[01:55.44] መጓዝ እንዲያስችለን በሕይወት ጎዳና

[02:02.07] ላይ ታቹ ይደልደል ጎባጣውም ይቅና

[02:12.69] ዮሐንስኒ ሀሎ ያጠምቅ/፪/ በሄኖን

[02:30.24] ያጠምቅ በሄኖን

[02:35.56] ሲኖር በምናኔ በሄኖን በረሃ

[02:42.20] ያጠምቅ ነበረ ዮሐንስ በውሃ

[02:48.58] በማየ ዮርዳኖስ በዮሐንስ እጅ

[02:54.95] ጌታ ተጠመቀ ድኅነትን ሊያውጅ

[03:05.32] ዮሐንስኒ ሀሎ ያጠምቅ/፪/ በሄኖን

[03:22.84] ያጠምቅ በሄኖን

[03:27.90] ጌታውን አጥምቆ ለክብር የሚበቃ

[03:34.25] ከእናቱ ማኅፀን ተገኘ ምርጥ ዕቃ

[03:41.17] ኤልሳቤጥም ለክብር ሆና የታደለች

[03:47.81] መልካም የነፍስ አባት መጥምቁን ወለደች

[03:54.45] ኤልሳቤጥም ለክብር ሆና የታደለች

[04:00.57] መልካም የነፍስ አባት መጥምቁን ወለደች

[04:07.73] ዮሐንስኒ ሃሎ ያጠምቅ/፪/ በሄኖን/፫/

[04:24.72] ያጠምቅ በሄኖን

[04:30.04] ዮሐንስኒ ሃሎ ያጠምቅ/፪/ በሄኖን/፫/

[04:47.31] ያጠምቅ በሄኖን

[04:49.97] ዮሐንስኒ ሃሎ ያጠምቅ/፪/ በሄኖን/፫/

[05:06.96] ያጠምቅ በሄኖን