Lrc Player
123 Dagmit aryam
Unknown artist
[02:12.44]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.
[00:27.56] የአባ ሕርያቆስ ድርሳነ ቅዳሴው
[00:40.57] የእነ አባ ኤፍሬምም ኃይለ ጸሎታቸው
[00:47.21] ማርያም ድንግል ነሽ የእምነት ሙዳያቸው
[01:03.41] ወይነ ሕይወት ክርስቶስ የተመላብሽ
[01:12.72] ጽዋዐ መድኃኒት ነውር የሌለብሽ
[01:23.61] የማይቻለውን በማኅጸን የቻልሽ
[01:30.24] ምንኛ ድንቅ ነው መቅደስነትሽ
[01:38.21] የአባ ሕርያቆስ ድርሳነ ቅዳሴው
[01:49.90] የእነ አባ ኤፍሬምም ኃይለ ጸሎታቸው
[01:57.08] ማርያም ድንግል ነሽ የእምነት ሙዳያቸው
