Lrc Player

126 Beabatoch limena

Unknown artist
[01:21.48]·Synced by Guest·
This lyric sheet isn't paired with a song yet, so lines are shown but won't sync or seek.

[00:13.73] በአባቶች ልመና እስኪ ልለምንሽ

[00:21.16] እኔማ ግብር የለኝ ለመቆም በፊትሽ

[00:28.07] ርሃብሽን አሳስቢ ድንግል ሆይ እባክሽ

[00:38.17] ግብሬን ዐውቀዋለሁ ምንም ምን ጽድቅ የለኝ/፪/

[00:48.78] ውኃ ያልጎበኘው አዳፋ ልብስ ነኝ

[00:57.02] በአባቶች ልመና እስኪ ልለምንሽ

[01:03.92] እኔማ ግብር የለኝ ለመቆም በፊትሽ

[01:10.84] ጥምሽን አሳስቢ ድንግል ሆይ እባክሽ